Fana: At a Speed of Life!

ጽንፍ የወጡ ትርክቶች ሁሉንም በሚያግባቡ ትርክቶች ሊተኩ ይገባል – አቶ አገኘሁ ተሻገር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጽንፍ የወጡ ትርክቶች ሁሉንም በሚያግባቡ ትርክቶች ሊተኩ እንደሚገባ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ከፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር እንዲሁም ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያና ከደቡብ…

የሳዑዲ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር የሞጆ ወደብ ተርሚናልን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ አረቢያ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ሚኒስትር ሳላሕ ቢን ናስር አል ጃስር ከልዑካን ቡድናቸው ጋር በመሆን የሞጆ ወደብ ተርሚናልን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ የኢፌዴሪ የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር)…

ብራዚል በታሪኳ ከፍተኛ የተባለለትን የሙቀት መጠን አስመዘገበች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚል በታሪኳ ከፍተኛ የተባበለለትን 44 ነጥብ 8 ዲግሪ ሴሊሺየስ የሙቀት መጠን አስመዝግባለች፡፡   ይህ ከፍተኛ ሙቀት የተመዘገበው በብራዚል ደቡብ ምስራቅ ሚናስ ገራይስ በምትገኘው አራኩዋይ ከተማ እንደሆነ ባለስልጣናት…

በመዲናዋ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ አንድ አዲሱ ቡልቡላ መንገድ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ አደጋውን ትናንት ህዳር 10 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 2:19 ሰዓት ላይ በቦሌ ክፍለ ከተማ…

ምክር ቤቱ የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ማሻሻያ አዋጅን አፀደቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ማሻሻያ አዋጅን አፅድቋል፡፡ ምክር ቤቱ በዛሬው እለት ባካሄደው 3ኛ ዓመት 6ኛ መደበኛ ጉባዔ ሁለት አዋጆችን መርምሮ አፅድቋል፡፡ በጉባዔውም የሕዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ማቋቋሚያ…

በአማራ ክልል የተቋረጡ ኢንቨስትመንቶች ወደ ሥራ እንዲገቡ እየተደረገ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተፈጠረው የሰላም እጦት የኢንቨስትመንት ተቋማት ሥራቸውን ለማቋረጥ ተገድደው መቆየታቸውን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው÷…

አሜሪካ ለዩክሬን የ100 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ዕርዳታ እሰጣለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን 100 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ተጨማሪ ወታደራዊ ዕርዳታ እንደምትሰጥ አስታወቀች፡፡ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስቲን ሀገራቸው ለዩክሬን የምታደርገው ድጋፍ ቃል በተገባው መሰረት እንደሚፈጸም ማረጋገጣቸውም ነው የተገለጸው፡፡…

ከ284 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ284 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች መያዙን የኢፌዴሪ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ 224 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ገቢ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች እና 59 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ወጪ ዕቃዎች በድምሩ 284 ነጥብ 5 ሚሊየን…

የኮሌራ በሽታ ምልክቶች እና በሽታው ሲታይ መከናወን ያለባቸው ተግባራት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሌራ በሽታ በአይን በማይታ ረቂቅ ተህዋስያን አማካኝነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ነው። በሽታው በአስቸኳይ ህክምና ካላገኘ ለሞት የሚዳርግ መሆኑም ይነገራል፡፡ የበሽታው ዋና ዋና ምልክቶችም መጠኑ የበዛ የሩዝ ውሃ የሚመስል…

የዓለማችን ሙቀት በ 2 ዲግሪ ሴሊሺየስ መጨመሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)ዓለማችን በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ የ 2 ዲግሪ ሴሊሺየስ የሙቀት መጠን ጭማሬ ማስመዝገቧ ተገለጸ፡፡ የኮፐርኒከስ ምክትል ዳይሬክተር ሳማንታ በርጅስ እንዳሉት ÷ ባሳለፍነው ዓርብ የተመዘገበው ከፍተኛ የሙቀት መጠን የኢንዱስትሪው አብዮት ከመፈንዳቱ በፊት…