በ25 የገጠር ከተሞች የተጀመረው የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በዚህ ዓመት እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ25 የገጠር ከተሞች የተጀመረው የፀሐይ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት በተያዘው በጀት ዓመት እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎትአስታወቀ።
አገልግሎቱ የገጠር ከተሞችን በፀሐይ ኃይል ማመንጫ የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ በሰባት ክልሎች ሥር…