Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በፓን አፍሪካ ፓርላማ ኮሚቴዎች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ም/አፈ ጉባኤ ሎሚ በዶ የተመራ ልዑክ በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ በሚገኘው የፓን አፍሪካ ፓርላማ ኮሚቴዎች ስብሰባ ላይ እየተሳተፈ ነው። ስብሰባው ሶስት የአፍሪካ ኅብረት ሀገራት በሆኑት ደቡብ አፍሪካ…

በኦሮሚያ ክልል ተማሪዎች ከሕዳር 11 እስከ 15 ቀን ሰብል እንዲሰበስቡ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሰብል በደረሰባቸው አካባቢዎች ከ5ኛ ክፍል በላይ የሆኑ ተማሪዎች ከሕዳር 11 እስከ 15 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ሰብል እንዲሰበስቡ መወሰኑን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታውቋል፡፡ ቢሮው ማምሻውን ባወጣው መግለጫ÷አሁን ላይ በክልሉ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷”ውድ ወንድሜን ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮንን ከኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ ጉባኤ ጎን …

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የ’ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ’ ጉባዔን ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጀርመን በተከሄደው 'ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ' ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በ2017 የጀርመን የቡድን 20 ፕሬዚዳንትነት ዘመን የተጀመረው የቡድን 20 'ኮምፓክት ዊዝ አፍሪካ' ለውጥ ተኮር በሆኑ የአፍሪካ…

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ለንደን ጋትዊክ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ለንደን -ጋትዊክ ከተማ በረራ ጀመረ። በማስጀመርያ መርሐ ግብሩ ÷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ፣ የዓየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ኃላፊ ለማ ያዴቻ እና በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን…

በአማራ ክልል ያለው የጸጥታ ችግር በእጅጉ መሻሻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የጸጥታ ሁኔታው በእጅጉ መሻሻሉን የክልሉ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል፡፡ በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የአስተዳደር ጉዳዮች አስተባባሪ እና የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው ÷ክልሉ ከነበረበት የጸጥታ ችግር አንጻር…

የዓለም ምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ እንዲጀምር ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የምግብ ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የሚያቀርበውን ድጋፍ ተደራሽ የማድረግ ሥራ በፍጥነት እንዲጀምር አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ጠየቁ፡፡ በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ዋና ዳይሬክተር ካርል ሰኩ ጋር…

ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ባሕር ዳር ከተማ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ ባሕር ዳር ከተማ ገብተዋል። ርዕሰ መሥተዳድሩ ባሕር ዳር ሲደርሱ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ይርጋ ሲሳይ እና በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዲሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ…

ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን ግንኙነት ለማጠናከር እንሠራለን – የስፔን አምባሳደር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር እንሠራለን ሲሉ በኢትዮጵያ የስፔን አምባሳደር ማኑኤል ሳላዛር ተናገሩ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኢትዮጵያ የስፔን አምባሳደር ማኑኤል ሳላዛር ጋር…

የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ካቢኔ የ3ኛ ዓመት 5ኛ መደበኛ ስብሰባውን በማካሄድ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። የአሥተዳደሩ አስፈፃሚ አካል በ2015 ዓመታዊ የሥራ ግምገማ ወቅት የተሻለ አገልግሎት ለመስጠት ሪፎርም መደረግ…