Fana: At a Speed of Life!

ደቡብ ኮሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ላይ በትብብር እንደምትሰራ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከደቡብ ኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ ፕሬዚዳንት ቻንግ ዋንሳምን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ እና ደቡብ ኮሪያ መካከል ስላለው ታሪካዊ የሁለትዮሽ ግንኙነት…

የባህር በር ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን መቃኘት እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የባህር በርና የወደብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን መመልከት እንደሚገባ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አማካሪ አምባሳደር ኢብራሂም ኢድሪስ አመለከቱ። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ አዘጋጅነት "ፍትሐዊ የወደብ አጠቃቀም ለአፍሪካ…

የደቡብ ሱዳን የሰላም ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን ኢትዮጵያ ገንቢ ሚና ትጫወታለች – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የደቡብ ሱዳን ልዩ ተወካይ እና በተመድ የደቡብ ሱዳን ተልዕኮ ሀላፊ ኒኮላስ ሮላንድ ሌይቦርን ሃይሶም ጋር ተወያይተዋል፡፡ አቶ…

መንግሥት የትኛውንም ጉዳይ በሠላማዊ መንገድ ብቻ ለመፍታት ሁልጊዜም ዝግጁ ነው – አቶ ተስፋዬ በልጅጌ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤ ፍ ቢ ሲ) መንግሥት የትኛውንም ጉዳይ ሠላማዊ በሆነ መንገድ ብቻ ለመፍታት ሁልጊዜም ዝግጁ ነው ሲሉ የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ ገለጹ። በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የሚሰሩ የውክልና ሥራዎችን በተመለከተ የሁሉም ክልልና…

የኢንቨስትመንት አስፈጻሚ አካላት ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የፌዴራል፣ የክልል እና የከተማ አስተዳደሮች የኢንቨስትመንት አስፈፃሚ አካላት ፎረም በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በፎረሙ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ እና የኢንቨስትመንት ኮሚሽን…

በላሊበላ ከተማ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በላሊበላ ከተማ አሥተዳደር ተፈጥሮ የነበረውን የጸጥታ ችግር በዘላቂነት በመፍታት ሰላም ለማስፈን ያለመ የሰላም ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ የበላይ ጠባቂ ብፁዕ አቡነ…

ክርስቲያኖ ሮናልዶ የምንጊዜም ጎል አስቆጣሪነት ሪከርዱን አሻሻለ

አዲስ አበባ፣ ኅዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ክርስቲያኖ ሮናልዶ ትናንት ምሽት ጎል ማስቆጠሩን ተክትሎ የብሔራዊ ቡድን የምንጊዜም ጎል አስቆጣሪነት ሪከርዱን 128 አድርሷል፡፡ ሮናልዶ ትናንት ምሽት በዩሮ 2024 ማጣሪያ ፖርቹጋል ሌችተንስታይንን 2 ለ 0 ባሸነፈችበት ጨዋታ በ46ኛው ደቂቃ ላይ…

ባለፉት 3 ወራት ከግማሽ ሚሊየን በላይ ፓስፖርት ታትሞ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ሦስት ወራት ከግማሽ ሚሊየን በላይ ፓስፖርት ታትሞ ወደ ሀገር ውስጥ መግባቱን የኢምግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ገለጸ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት ባለፉት 3 ወራት ውስጥ የተሰሩ ስራዎችን በሚመለከት መግለጫ በሰጡበት ወቅት…

በፍትሃዊ የወደብ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ሴሚናር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍትሃዊ የወደብ አጠቃቀም ላይ ያተኮረ ሴሚናር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ ሴሚናሩ ፍትሃዊ የወደብ አጠቃቀም ለአፍሪካ ቀንድ ለዘላቂ ሰላምና ልማት በሚል መሪ ሃሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ ሴሚናሩ የወደብ…

ስራ አጥነትን ለመቀነስ ወጣቶችን ከኢንዱስትሪ ጋር ማስተሳሰር እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስራና ሰራተኛን በማገናኘት የስራ አጥነት ችግርን ለመቀነስ ወጣቶችን ከኢንዱስትሪ ጋር ማስተሳሰር ፋይዳው የጎላ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የስራ ላይ ስልጠና ያጠናቀቁ 5 ሺህ 193 ወጣቶች ተመርቀዋል፡፡ በምረቃ…