Fana: At a Speed of Life!

ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች የጉምሩክ ዋጋን እንደ አመላካች ዋጋ ይጠቀማሉ – የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች ከጥር 19 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ የጉምሩክ ዋጋን እንደ አመላካች ዋጋ ይጠቀማሉ አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ። ባንኩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ ባንኮች ለተመረጡ የገቢ ዕቃዎች የብድር ሰነድ ይሁን ሌላ…

የአገው ፈረሰኞች በዓልን በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 86ኛውን የአገው ፈረሰኞች በዓል ታሪካዊና ባህላዊ እሴቱን በጠበቀ መልኩ በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቅቋል አለ የአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ባህልና ቱሪዝም መምሪያ፡፡ በመምሪያው የባህል እሴቶች ቡድን መሪና የበዓሉ አስተባባሪ ወለሊ…

ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለኢትዮጵያ አየር ኃይል ሰማይ ወሰን ሆኖ አያውቅም፤ የጀግንነት አሻራውን የሚያሳርፍበት፣ ብቃቱን የሚለካበትና የሀገርን ኩራት የሚያውጅበት ሰፊ የመጫወቻ ሜዳው ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ…

አትሌት ሀጎስ ገ/ህይወትና አትሌት ቢቂሌ አንበሴ የ10 ኪ.ሜ የጐዳና ውድድርን አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አትሌት ሀጎስ ገ/ህይወት እና አትሌት ቢቂሌ አንበሴ የ1ኛው የኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር የጐዳና ውድድርን አሸንፈዋል። ዛሬ ማለዳ በሐዋሳ ከተማ በተደረገው የ10 ኪሎ ሜትር የጐዳና ውድድር በወንዶች አትሌት ሀጎስ ገ/ህይወት በቀዳሚነት አጠናቅቋል።…

አርሰናል ከማንቼስተር ዩናይትድ የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ ቀጥሎ ሲካሄድ የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በኢምሬትስ ከማንቼስተር ዩናይትድ ጋር የሚያደርጉት ፍልሚያ በጉጉት ይጠበቃል፡፡ በሊጉ ያለፉትን ሁለት ተከታታይ ጨዋታዎች ማሸነፍ ያልቻለው የሚኬል…

የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስከበር ከኢትዮጵያውያን ውጪ ሌላ ማንም ሰው ግዴታ የለበትም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን ጥቅም እና ፍላጎት ለማስከበር ከእኛ ኢትዮጵያውያን ውጪ ሌላ ማንም ሰው ግዴታ የለበትም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ የኢትዮጵያን ጥቅም፣ የኢትዮጵያን…

ማንቼስተር ሲቲ ወልቭስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ወልቭስን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የማንቼስተር ሲቲን ግቦች ኦማር ማርሙሽ እና አንቶኒዮ ሴሜኒዮ አስቆጥረዋል፡፡ ውጤቱን ተከትሎ ማንቼስተር ሲቲ ነጥቡን ወደ 46…

በአማራ ክልል የፍትህ ሥርዓቱን ለማሳደግ በቴክኖሎጂ የታገዙ ሥራዎች እየተሰሩ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የፍትህ ሥርዓቱን ለማሳደግ በቴክኖሎጂ የታገዙ ሥራዎች እየተሰሩ ነው አሉ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ዓለምአንተ አግደው። “የሕግ የበላይነትና አማራጭ የክርክር መፍቻ ዘዴዎች ለዘላቂ ሰላም እና ዕድገት” በሚል መሪ ሃሳብ…

በአማራ ክልል የታጠቁ አካላት ወደ ሰላም መምጣታቸው ለዘላቂ ሰላምና ልማት ወሳኝ ነው – አቶ መሐመድ እድሪስ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የታጠቁ አካላት ወደ ሰላም መምጣታቸው ለክልሉ ዘላቂ ሰላምና ልማት ወሳኝ ነው አሉ የሰላም ሚኒሰትር መሐመድ እድሪስ፡፡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ዓለምአቀፍ…

የኢትዮጵያ ልጆች በመደመር መተኪያ የሌላት እናት ሀገራችንን ልዕልና ማረጋገጥ አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ልጆች በመደመር እንደ ትናንት ጀግኖቻችን መተኪያ የሌላት እናት ሀገራችንን ልዕልና ማረጋገጥ አለብን አሉ፡፡ የኢፌዲሪ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በማስመልከት "የአንበሶቹ ሰማይ ኢትዮጵያ" በሚል…