Fana: At a Speed of Life!

የሳይበር ደኅንነት ዋነኛው ስጋት የሆነው የአቅርቦት ሰንሰለት ጥቃት

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በፈረንጆቹ 2026 የሳይበር ደኅንነት ጉዳይ ከአይቲ ባለሙያዎች ክበብ ወጥቶ የዓለም አቀፍ መሪዎች እና የተቋማት ዋነኛ የትኩረት አጀንዳ ሆኗል። ተቋማት የራሳቸውን የውስጥ የሳይበር ደኅንነት አቅም ባጠናከሩ ቁጥር ጥቃት ፈጻሚዎች ስልታቸውን በመቀየር…

ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስን ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረች

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ሙሉ በሙሉ መቆጣጠር ተችሏል አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ የኢትዮጵያ ድንገተኛ የማሕበረሰብ ጤና አደጋ ፈጣን ምላሽና አመራር ስኬቶች እንዲሁም የማርበርግ ቫይረስ በሽታ ቁጥጥር ማብሰሪያ መድረክ እየተካሄደ ነው፡፡…

ቼልሲ ክሪስታል ፓላስን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ መርሐ ግብር ቼልሲ ክሪስታል ፓላስን 3 ለ 1 አሸንፏል። አመሻሽ 11፡30 ላይ በክሪስታል ፓላስ ሜዳ በተደረገው ጨዋታ የቼልሲን ግቦች ኤስቴቫኦ፣ ጆአ ፔድሮ እና፣ ኤንዞ ፈርናንዴዝ (በፍጹም ቅጣት ምት)…

በሃሳብ የሚሞግት ዜጋ መፈጠር አለበት – ያዕቆብ አርሳኖ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባኮረፈ ቁጥር የሚሸፍት ሳይሆን ልዩነት ሲኖረው መንግሥትን በሃሳብ የሚሞግት ዜጋ መፈጠር አለበት አሉ የሃይድሮ ፖለቲክስ ተመራማሪና የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ያዕቆብ አርሳኖ (ፕ/ር)፡፡ በወቅቱ ያለው መንግሥት አስቀይሞኛል የሚል…

ፋሲል ከነማ አርባ ምንጭ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ አርባ ምንጭ ከተማን 3 ለ 2 አሸነፈ። በጨዋታው የፋሲል ከነማን ግቦች ቃልኪዳን ዘላለም (2) እና ናትናኤል ገብረጊዮርጊስ ሲያስቆጥሩ÷ የአርባምንጭ ከተማን ግቦች ታምራት…

አዳማ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ 0 ለ 0 ተለያይተዋል። ቀን 9 ሰዓት ላይ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም የተካሄደው ጨዋታ ያለ ምንም ግብ ነው የተጠናቀቀው።…

ድርድር ሲካሄድ መታሰብ ያለበት ለሀገር ያለው አበርክቶ ነው – ያዕቆብ አርሳኖ (ፕ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ድርድር ሲካሄድ መታሰብ ያለበት ጉዳይ ለሀገር ያለው አበርክቶ ነው አሉ የሃይድሮ ፖለቲክስ ተመራማሪና ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተደራዳሪ ያዕቆብ አርሳኖ (ፕ/ር)፡፡ የግድቡ ተደራዳሪ ያዕቆብ አርሳኖ (ፕ/ር) ከፋና ፖድካስት ጋር ባደረጉት ቆይታ…

ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሀዲያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ ሀዲያ ሆሳዕናን 2 ለ 1 አሸንፏል። ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲን ግቦች እንዳልካቸው ጥበቡ እና…

ለንግድና ኢንቨስትመንት መሳለጥ የመንገድ መሰረት ልማትን ማስፋፋት አስፈላጊ ነው – እንደሻው ጣሰው (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለንግድና ኢንቨስትመንት መሳለጥ የመንገድ መሰረት ልማትን ማስፋፋት አስፈላጊ ነው አሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰው (ዶ/ር)፡፡ በ1 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር ወጪ የተገነባው የቱሉ ቦሎ - ኬላ 81 ነጥብ 6 ኪሎ ሜትር…

የአርሰናል የቀድሞ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ በአዲስ አበባ..

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፈረንሳዊው የአርሰናል እና የማንቸስተር ሲቲ የቀድሞ ተጫዋች ባካሪ ሳኛ አዲስ አበባ ይገኛል፡፡ አንጋፋው ተጫዋች የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከማክሮን የትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር የሚያደርገው የሁለትዮሽ ስምምነት አካል መሆኑ ተመላክቷል።…