Fana: At a Speed of Life!

የአየር ኃይል ጉዞ ከድልና ጀግንነት ባለፈ በፈጠራና ቴክኖሎጂ ልዕልና የታጀበ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር ኃይል የ90 ዓመታት ጉዞ በድልና በጀግንነት ብቻ የተገደበ አይደለም፤ በፈጠራና የቴክኖሎጂ ልዕልና ውጤትም ጭምር እንጂ አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

ማርበርግን በመቆጣጠር ረገድ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ተምሳሌት የሚሆን የመከላከል ስልት ተግብራለች – ርዕሳነ መስተዳድሮች

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርበርግ ቫይረስን በመቆጣጠር ረገድ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ተምሳሌት የሚሆን የበሽታ መከላከል ስልት ተግብራለች አሉ የደቡብ ኢትዮጵያና ሲዳማ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች፡፡ በኢትዮጵያ ተከስቶ የነበረውን የማርበርግ ቫይረስ ከወራት በኋላ ሙሉ በሙሉ…

መቻል ኢትዮጵያ መድንን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር መቻል ኢትዮጵያ መድንን 1 ለ 0 አሸንፏል። ቀን 10 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ የመቻልን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቸርነት ጉግሳ ከመረብ አሳርፏል፡፡ በተመሳሳይ…

የአነስተኛ አውሮፕላን ማረፊያዎች መስፋፋት ለቱሪዝምና ኢንቨስትመንት መነቃቃት…

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አነስተኛ የአውሮፕላን ማረፊያዎችን በተለያዩ አካባቢዎች ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን፡፡ በባለሥልጣኑ የኤሮድሮም ሴፍቲና ስታንዳርድ ዳይሬክተር ምስራቅ ጥላሁን ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የአየር…

ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ምድረ ገነት ሽረ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ17ኛ ሳምንት የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ምድረ ገነት ሽረ ያለምንም ግብ አቻ ተለያይተዋል፡፡ ቀን 7 ሰዓት ላይ በአዲስ አበባ ስታዲየም በተደረገው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች ግብ ሳያስቆጥሩ ወጥተዋል፡፡…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስፋፋት በትኩረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎትን ለማስፋፋት የባለሙያ፣ ቴክኖሎጂ እና መሰረተ ልማት የማሟላት ስራዎች በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ መለሰ በየነ ለፋና ዲጂታል…

አቶ አሕመድ ሽዴ ከዓለም ባንክ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ዌንካይ ዣንግ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከዓለም ባንክ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ዌንካይ ዣንግ ጋር ተወያይተዋል። ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን የኢኮኖሚ ዕድገት ለማስፋፋት፣ ዲጂታል ኢኮኖሚ እና በአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ውህደትን ለማሳለጥ እየሰራ የሚገኘውን…

ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስን መቆጣጠሯ የድንገተኛ ወረርሽኝ መከላከል አቅሟን ያሳያል – አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስን የተቆጣጠረችበት መንገድ ድንገተኛ የበሽታ ሥርጭትን የመከላከል አቅሟን የሚያሳይ ነው አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ታገሰ ጫፎ ። የኢትዮጵያ ድንገተኛ የማሕበረሰብ ጤና አደጋ ፈጣን ምላሽና አመራር ስኬቶች…

ጊፋታ በዩኔስኮ መመዝገቡ የወላይታን ባህልና ታሪክ ከትውልድ ትውልድ ለማስተላለፍ ሚናው ጉልህ ነው – አቶ ገብረመስቀል ጫላ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጊፋታ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) መመዝገቡ የወላይታን ቱባ ባህልና ታሪክ ከትውልድ ትውልድ ለማስተላለፍ ሚናው ጉልህ ነው አሉ በብልጽግና ፓርቲ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ገብረመስቀል…

13 ቢሊየን ብር የሚገመት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተበርክቷል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ለከተማ አስተዳደሩ ከልማት አጋሮች እና ሕዝብ 13 ቢሊየን ብር የሚገመት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ተበርክቷል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ “በትጋት አዲስ አበባን ወደ ላቀ ስኬት!” በሚል መሪ ሃሳብ ባለፉት ቀናት…