Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ እና የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም ይበልጥ ተቀራርበው ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም የኢኮኖሚ ፎረም የኢንቨስትመንትና የልማት አጋርነታቸውን በማጠናከር ይበልጥ ተቀራርበው ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራው የኢትዮጵያ ከፍተኛ ልዑክ በስዊዘርላንድ ዳቮስ በተካሄደው የዓለም የኢኮኖሚ…

የአውሮፕላን ማረፊያው አዲስ ተርሚናል በቅርብ ወራት ውስጥ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የባሕርዳር በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ ተርሚናል በቅርብ ወራት ውስጥ ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል አሉ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የተርሚናሉን የግንባታ ሂደት በዛሬው ዕለት ጎብኝተዋል፡፡…

ኢትዮጵያ የማንንም አትፈልግም፥ የራሷንም አትሰጥም፥ የሄደም ካለ ታወራርዳለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የማንንም አትፈልግም፥ የራሷንም አሳልፋ አትሰጥም፥ የሄደም ካለ ማወራረዷን አትተውም አሉ፡፡ የኢፌዲሪ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በማስመልከት "የአንበሶቹ ሰማይ ኢትዮጵያ" በሚል መሪ ሀሳብ…

አየር ኃይላችን ኢትዮጵያን ለመድፈር የሞከሩትን ያሳፈረ የሀገር ኩራትና መከታ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አየር ኃይላችን በብዙ ከፍታዎች ውስጥ በማለፍ ለሀገር ኩራትና መከታ ሆኖ ኢትዮጵያን ለማጥቃት የሞከሩ ኃይሎችን ማሳፈር የቻለ ታላቅ ተቋም ነው አሉ፡፡ የኢፌዲሪ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በማስመልከት…

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ክብር ለማስጠበቅ ተኝተን አናድርም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅምና ክብር ለማስጠበቅ ተኝተን አናድርም አሉ፡፡ የኢፌዲሪ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በማስመልከት የተዘጋጀው የጥቁር አንበሳ የአየር ላይ ትርዒት በቢሾፍቱ እየተካሄደ ነው፡ ጠቅላይ…

ባህላዊ የፍትሕ ሥርዓቶቻችንን የሀገራዊ ሪፎርሙ አካል በማድረግ እየተሰራ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ባህላዊ የፍትሕ ሥርዓቶቻችን ከዘመናዊ እሳቤዎችና አሰራሮች ጋር በማስተሣሠር የሀገራዊ ሪፎርሙ አካል በማድረግ እየተሰራ ነው አሉ፡፡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር…

የኢፌዲሪ አየር ኃይል የኢትዮጵያን ሰላም ለማስጠበቅ በላቀ ዝግጁነት ላይ ይገኛል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዲሪ አየር ኃይል የኢትዮጵያን ሰላም ለማስጠበቅ በላቀ ዝግጁነት ላይ ይገኛል አሉ የአየር ኃይሉ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የኢፌዲሪ አየር ኃይልን 90ኛ ዓመት በማስመልከት…

ለተኪ ምርት የተሰጠው ትኩረት ዘርፈ ብዙ ውጤት እያመጣ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስተሪ ሚኒስቴር ለተኪ ምርት የተሰጠው ትኩረት ዘርፈ ብዙ ውጤት እያመጣ ነው አለ፡፡ የሚኒስቴሩ የ2018 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት ዕቅድ አፈፃጸም መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ…

አርሰናል ከማንቼስተር ዩናይትድ – ተጠባቂው ፍልሚያ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የ23ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ዛሬ በሚደረጉ አምስት ጨዋታዎች ይጀምራል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት ላይ ማንቼስተር ሲቲ በሜዳው ኢትሃድ በውድድር ዓመቱ እስካሁን አንድ ጨዋታ ብቻ ካሸነፈው ወልቭስ ጋር ይጫወታል፡፡ በሊጉ…

የሸኮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ “ቲከሻ ቤንጊ” በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸኮ ብሔረሰብ ዘመን መለወጫ "ቲከሻ ቤንጊ" የምስጋና በዓል በተለያዩ ባህላዊ ሁነቶች በሸኮ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በበዓሉ ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳደር ነጋሽ ዋጌሾን (ዶ/ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት…