በጤና ተቋማት ያሉ የእናቶች ማቆያዎች የእናቶችን ሞት ለመቀነስ ሚናቸውን እየተወጡ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤና ተቋማት ያሉ የእናቶች ማቆያ ቤቶች የእናቶችን ሞት ለመቀነስ ያላቸው ሚና ከፍተኛ መሆኑ ተገለጸ፡፡
በወሊድ ምክንያት የሚከሰት የእናቶችን ሞት ለመቀነስ ነባር ማቆያ ቤቶችን ለማጠናከር እና በህብረተሰቡ ተሳትፎ አዳዲስ ቤቶችን ለመገንባት…