ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከምክር ቤት አባላት ለተነሱ ጥያቄዎች በሰጡት ማብራሪያ ላይ ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል፡-
በአማራ እና ኦሮሚያ ክልል ግጭትን በሚመለከት በየሰፈሩ በአማራም በኦሮሚያ ውስጥም ግጭቶች ይታያሉ፤ እነዚህ ግጭቶች ሰው የሚገሉ ንብረት የሚያወድሙ እንዲሁም ከጉዟችንን የሚያዘገዩ አላስፈላጊ ነገሮች ናቸው፤
የእኛ መሻት ሁልጊዜም ሰላም ነው፤ የምንናገረው የምንተጋው፣ አብዝተን…