የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የአካባቢ ብክለት መከላከል የንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል አቀፍ የአካባቢ ብክለት መከላከል ንቅናቄ መድረክ በሐረር ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፣ የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ተሾመ አቡኔ እና የክልሉ ካቢኔ አባላት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡብ አፍሪካ ከተደረመሰ ሕንፃ ውስጥ 11 ሰራተኞች በህይወት ተገኙ Meseret Awoke May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ አፍሪካ ከተደረመሰ ሕንፃ ውስጥ 11 ሰራተኞች በህይወት መገኘታቸው ተሰምቷል፡፡ በደቡብ አፍሪካ ጆርጅ ከተማ በግንባታ ቦታ ላይ የነበረ ግዙፍ ፎቅ ሕንጻ የተደረመሰ ሲሆን ፥ 75 ሰዎች እዚያ እንደነበሩ ተገልጿል፡፡ በዚህ ፍለጋም…
የሀገር ውስጥ ዜና የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የ9 ወራት አፈጻጸም ግምገማ መድረክ እየተካሄደ ነው Shambel Mihret May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ያለፉት ዘጠኝ ወራት የመንግስትና የፓርቲ ስራዎች አፈጻጸም ግምገማና የቀጣይ አቅጣጫዎች የአመራር መድረክ በሆሳዕና ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰውን ጨምሮ የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ከነገ ጀምሮ የመንግሥት የሥራ ሠዓት ወደ መደበኛው እንደሚመለስ ተገለጸ Shambel Mihret May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙቀት መጠኑ እየቀነሰ መምጣቱን ተከትሎ ከነገ ጀምሮ የመንግሥት የሥራ ሠዓት ወደ መደበኛው የሥራ ሠዓት እንደሚመለስ የጋምቤላ ክልል መንግሥት አስታወቀ፡፡ የሙቀት መጠኑ እየቀነሰ መምጣቱን ተከትሎ ለሥራ ምቹ ሁኔታ ስለተፈጠረ የክልሉ የሥራ ሠዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና በነቀምቴ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በነቀምቴ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፉም ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ስኬቶችን የሚገልጹ መልዕክቶች እየተላለፉ ይገኛሉ፡፡ በዚህም ለውጡን ለማጽናት ማንኛውንም መስዋዕትነት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ነቀምቴ ገቡ Melaku Gedif May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ምስራቅ ወለጋ ዞን ነቀምቴ ከተማ ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር ) ሀገራዊ ለውጡን ለመደገፍ እየተካሄደ ባለው የድጋፍ ሰልፍ ለመታደም ነው ነቀምቴ የገቡት፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በወለጋ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Melaku Gedif May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በወለጋ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፉ ባለፉት የለውጥ ዓመታት በተለያዩ ዘርፎች የተገኙ ስኬቶችን የሚገልጹ መልዕክቶች እየተላለፉ ይገኛሉ፡፡ በድጋፍ ሰልፉ በወለጋ የተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ”በኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ የ312 ባለሀብቶችን ችግር መፍታት ተቻለ ዮሐንስ ደርበው May 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''በኢትዮጵያ ታምርት'' ንቅናቄ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ በተከናወነ ሥራ የ312 የባለሀብት ኢንዱስትሪዎች ችግር ተፈትቶ ወደ ምርት መግባታቸውን የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ በዚህም ከውጭ የሚገቡ ምርቶችን በመተካትና የውጭ…
የዜና ቪዲዮዎች በህዝብ ንቅናቄ የሚፈጸሙ ተግባራትና ቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ የተደረገ ውይይት Amare Asrat May 7, 2024 0 https://www.youtube.com/watch?v=XPpI3DzZUYQ
የሀገር ውስጥ ዜና ኢጋድ በሶማሌ ክልል የአባል ሀገራቱን የከርሰ ምድር ውኃ ፕሮጀክት በይፋ አስጀመረ Feven Bishaw May 7, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግሥታት ድርጅት (ኢጋድ) በሶማሌ ክልል የድርጅቱ አባል ሀገራት የከርሰ ምድር ውኃ ልማት ፕሮጀክትን በዛሬው ዕለት አስጀምሯል። ፕሮጀክቱ በድርቅ፣ በማህበራዊ ልማት ውስንነቶችና በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ…