Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከዓለም ባንክ የማማከር ሥራ ፈቃድ አገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በዓለም ባንክ ፋይናንስ በሚከናወኑ ፕሮጀክቶች ላይ የኢንጂነሪንግ የማማከር ሥራዎችን በራሱ አቅም እንዲሠራ ከባንኩ ፈቃድ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡ ከባንኩ ጋር በተደረጉ ውይይቶች ተቋሙ የማማከር ሥራውን በራሱ አቅም…

አትሌት ሳሙኤል ፍሬው በ3 ሺህ ሜትር መሰናከል የመጀመሪያውን ወርቅ ለሀገሩ አስገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች በ3 ሺህ ሜትር መሰናክል ወንዶች አትሌት ሳሙኤል ፍሬው የመጀመሪያውን ወርቅ ለኢትዮጵያ አስገኝቷል፡፡ አትሌት ሳሙኤል ርቀቱን 8 ደቂቃ 24 ሰከንድ ከ30 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ቀዳሚ የሆነው፡፡…

በባንኩ የዲጂታል አገልግሎቶች ከ10 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስምንት ወራት በዲጂታል አገልግሎቶች ከ10 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ማካሄዱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታውቋል፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ እንደገለጹት÷ በተጠቀሰው ጊዜ በባንኩ ዲጂታል አገልግሎቶች በተከናወኑ ከ800…

ለአማራ ክልል 25 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የደህንነት ካሜራዎች ድጋፍ ተደረጉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለአማራ ክልል 25 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው ዘመናዊ የደህንነት ካሜራዎች ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ኢ/ር) በአማራ ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ…

ኖቲንግሃም ፎረስት 4 ነጥብ ተቀነሰበት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኖቲንግሃም ፎረስት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን የፋይናንሺያል ጨዋነት ሕግ ተላልፏል በሚል አራት ነጥብ ተቀነሰበት፡፡ ቡድኑ ሕጉን በመተላለፍ ፕሪሚየር ሊጉ ትርፋማ እንዳይሆን ማድረጉም በገለልተኛ አጣሪ ተረጋግጧል ነው የተባለው፡፡ ይህን ተከትሎም…

“የጦርነት ጥሩ የሠላም መጥፎ የለውም” – ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነጻነትና እኩልነት ፓርቲ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የሚያደርገውን ጥረት አጠናክሮ በመቀጠል የተለያዩ የሰላም ፕሮግራሞችን ማዘጋጀቱን አስታወቀ፡፡ ፓርቲው ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በላከው መግለጫ÷ ጦርነት መቼም ቢሆን የፖለቲካ ልዩነቶችን ለመፍታት…

የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በተለያዩ ክልሎች የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ልዑክ በተለያዩ ክልሎችና ከተማ አሥተዳደሮች የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ተመለከተ። መንግስት በሁሉም ክልሎች ያሉ ሃብትና ጸጋዎችን በአግባቡ ለመጠቀም እንዲቻል፣ የሚነሱ ቅሬታዎችንም ከኀብረተሰቡ ጋር…

ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በኦሮሚያ ክልል ማያ ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲሞክራሲ ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ፖለቲካና ርዕዮተ-ዓለም ዘርፍ ኃላፊ ሰማ ጥሩነህን (ዶ/ር) ጨምሮ የፌዴራል መንግስት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ቡድን በኦሮሚያ ክልል ማያ ከተማ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ተመለከተ። መንግስት ባስቀመጠው…

በሀሰተኛ ሰነድ 300 ካሬ ሜትር ይዞታ ወስዶ ሸጧል የተባለው ግለሰብ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀሰተኛ ሰነድ አርሶ አደር ነኝ በማለት 300 ካሬ ሜትር ይዞታ ወስዶ ሸጧል የተባለው የቴክኒክ ባለሙያና ግብረ አበሩ ላይ ክስ ተመሰረተ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዐቃቤ ሕግ ዳይሬክቶሬት ጀነራል በተከሳሾቹ ላይ የወንጀል…

የባንኩን የሳይበር ደኅንነት አልፎ መግባት የቻለ አካል የለም-የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከውጭ የሚሰነዘርበትን የሳይበር ጥቃት የመቋቋም አቅም እንዳለው አስታወቀ፡፡ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ በሰጡት መግለጫ÷ በርካታ የሳይበር ጥቃት ሙከራዎች ቢሰነዘሩም በባንኩ የሳይበር ደኅንነት ላይ የደረሰ ችግር አለመኖሩን…