Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ ባለፉት 4 ወራት ለ50 ሺህ በላይ ዜጎች ቋሚ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አራት ወራት ለ50 ሺህ 569 ሥራ ፈላጊዎች ቋሚ የሥራ እድል መፍጠር መቻሉን በአዲስ አበባ ከተማ የሥራ፣ ኢንተርፕራዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው የዘርፍ አመራሮች፣ ከክፍለ ከተማ ምክትል ጽ/ቤት ኃላፊዎችና ምክትል ሥራ…

በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር የተመራ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና ብሔራዊ ኮንግረስ ምክትል ሊቀ መንበር ሎሳንግ ጂያልትሰን የተመራ የልዑካን ቡድን ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ የልዑካን ቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ታገሰ ጫፎ…

ስለማር ማወቅ ያለብዎ ነገሮች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማር በንጥረ-ምግቦች እና አንቲኦክሲዳንትስ የበለፀገ ሲሆን ፥ ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪይ አለው፡፡ ማር በርካታ የጤና ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ፥ በቤት ውስጥ ለሚደረግ የህክምና እና የምግብ አማራጭ ሆኖ ይጠቀሳል፡፡ ማር ፕሮቲን፣ ፋይበር እንዲሁም…

የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከአለም ትኩረት የሚሹ በሽታዎች መድኃኒት ምርምር ኢንሸቲቭ ቡድን ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ ከአለም ትኩረት የሚሹ በሽታዎች መድኃኒት ምርምር ኢንሸቲቭ ዳይሬክተር ዶ/ር ሊዊስ ፒዛሮ እና ከምስራቅ አፍሪካ ቡድናቸው ጋር በሊሽማኒያሲስ ፕሮግራም ዙሪያ ተወያይተዋል። የውስጥ እና የቆዳ ሊሽማኒያሲስ በሽታ አሁንም…

ኢትዮጵያ በ18ኛው የዱባይ የአየር ትርዒት እና አውደ ርዕይ ላይ እየተሳፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የተመራ ልካን ቡድን እስከ አርብ በሚካሄደው የዱባይ የአየር ትርዒትና አውደ ርዕይ ላይ እየተሳተፈ ነው፡፡ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ከአውደ ርዕዩ ጎን ለጎን ከተለያዩ…

የድህረ ምረቃ ተማሪዎች መግቢያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከነገ ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የድህረ ምረቃ ተማሪዎች መግቢያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ2ኛ ጊዜ ነገ እና ከነገ በስቲያ እንደሚሰጥ የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ፈተናው በ46 የፈተና ማዕከላት የሚሰጥ ሲሆን ÷ 9 ሺህ 70 ተማሪዎች ለመፈተን መመዝገባቸው…

ከማዕድን ላኪዎችና የከበሩ ማዕድናትና ጌጣጌጥ አቅራቢዎች ጋር ውይይት ተካሄደ

የአዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) ከማዕድን ላኪዎች እና በኢትዮጵያ የከበሩ ማዕድናት እና ጌጣጌጥ አቅራቢዎች እንዲሁም አምራቾችና ላኪዎች ማህበር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ላይ ኢትዮጵያ የከበሩ ድንጋዮችን እና ጌጣጌጥ ማዕድናትን ለውጭ…

ሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር ተማሪዎች የኢንዱስትሪ እውቀት ይዘው እንዲወጡ እያገዘ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ‘ሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር’ ያሉ ስልጠናዎች ተማሪዎች የኢንዱስትሪ እውቀት ይዘው እንዲወጡ እያገዙ መሆኑ ተገለጸ። ‘ሁዋዌ ሲድስ ፎር ዘ ፊውቸር 2023’ የስልጠና መርሐ ግብር ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በመተባበር…

ቀይ ባህር የኢትዮጵያ ብቸኛ መተንፈሻዋ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀይ ባህር የኢትዮጵያ ብቸኛ መተንፈሻዋ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወደብን በሚመለከት በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት ፥ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ፣ በአፍሪካ ቀንድ ያሉ ሀገራት እንዲሁም መላው የአፍሪካ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ ጋር የ67 አውሮፕላኖች የግዢ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የአቪዬሽን ታሪክ ትልቁ የተባለለትን 67 ቦይንግ ጀት አውሮፕላኖች የግዢ ሥምምነት ተፈራረመ፡፡ በሥምምነቱ መሰረት አየር መንገዱ 11 ቦይንግ 787 ድሪምላይነር እንዲሁም 20 ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን…