በሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና አብዲ ሞሃመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) መዝገቦች ቀርበው የነበሩ ክሶች ተቋረጡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትህ ሚኒስቴር በሜ/ጀ ክንፈ ዳኘው እና በአብዲ ሞሃመድ ዑመር (አብዲ ኢሌ) መዝገቦች ቀርበው የነበሩ ክሶች ለህዝብ ጥቅም ሲባል እንዲቋረጡ መወሰኑን አስታወቀ።
በእነ ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው መዝገብ ስር ያሉ ተከሳሾች በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…