Fana: At a Speed of Life!

በሰው ሰራሽ አስተውህሎት ሲሰለጥኑ የነበሩ ተማሪዎች ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክረምቱ መርሐ ግብር የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ሲሰለጥኑ የነበሩ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቀዋል። በክረምቱ መርሐ ግብር ተማሪዎች በሰውሰራሽ አስተውህሎት መመራመርና ማወቅ እንዲችሉ ሲሰለጥኑ…

በአማራ ክልል ለተደራጁ ኢንተርፕራይዞች 850 ሚሊየን ብር የገበያ ትስስር ተፈጥሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት የመጀሪያ ሩብ በኢንተርፕራይዝ ለተደራጁ አንቀሳቃሾች 850 ሚሊየን ብር የገበያ ትስስር በመፍጠር የማጠናከር ስራ መከናወኑን የክልሉ ስራና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የገበያ ልማትና ግብይት ዳይሬክተር አቶ…

የፋና ላምሮት የፍፃሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት 8 ሳምንታት ሲካሄድ የነበረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍፃሜ ውድድር ዛሬ ይካሄዳል። በምዕራፉ ፉክክር አድርገው ለፍጻሜው የደረሱት መቅደስ ዘውዱ፣ ሀይለየሱስ እሸቱ፣ ሄኖክ ብርሃኑ እና ኪሩቤል ጌታቸው ከኮከብ ባንድ ጋር በ3 ዙር…

የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ምንነትና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህጸን በር ጫፍ ካንሰር ማለት የማሕጸን ጫፍ የምንለው የሰውነት ክፍል ላይ የሚከሰት የካንሰር አይነት ነው፡፡ የማህጸን በር ካንሰር ምንነትና ህክምናውን በተመለከተ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት ከሆኑት ዶ/ር ዳዊት…

ከ60 ዓመታት በፊት ዝርያው እንደጠፋ የተነገረለት ጃርት መሰል እንስሳ መታየቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ60 ዓመት በፊት ዝርያው ጠፍቷል የተባለው ‘ኢችድና’ የተሰኘ ጃርት መሰል እንስሳ በድጋሚ መታየቱን ሳይንቲስቶች አስታወቁ፡፡ በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ባዮሎጂስት በሆነው ዴቪድ አንቲቦሮ የተገኘው ይህ አጥቢ እንስሳ ለስድስት አስርት ዓመታት ጠፍቶ…

የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመን ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የውድድር ዘመን ነገ በሚደረጉ ስድስት ጨዋታዎች ጅማሮውን እንደሚያደርግ ተገልጿል። ዘንድሮ በሁለት ምድቦች 28 ክለቦችን ተሳታፊ የሚያደርገው ውድድሩ በሐዋሳ እና አዲስ አበባ የሚከናወን መሆኑ ተመላክቷል፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የሳዑዲ አፍሪካን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የሳዑዲ አፍሪካን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሳዑዲ አፍሪካ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፥ ለበርካታ አስርት አመታት ሳዑዲ ለአፍሪካ ዕድገት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲው ልዑል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲው ልዑል መሃመድ ቢን ሳልማን ቢን አብዱልአዚዝ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው የኢትዮጵያን የልማት እና የኢኮኖሚ ሪፎርም ብሎም በቀጠናው እየተጫወተች ያለውን ሚና ጨምሮ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ…

3ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል ርዕስ የመንግሥት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ማዕከላት መሰጠት ተጀምሯል። በጅማ ስልጠና ማዕከል የመክፈቻ ሥነ- ስርአት የተካሄደ ሲሆን፥ በስልጠናው ከሁሉም ክልሎች እና…