Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የሳዑዲ አፍሪካን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የሳዑዲ አፍሪካን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሳዑዲ አፍሪካ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር፥ ለበርካታ አስርት አመታት ሳዑዲ ለአፍሪካ ዕድገት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲው ልዑል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲው ልዑል መሃመድ ቢን ሳልማን ቢን አብዱልአዚዝ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው የኢትዮጵያን የልማት እና የኢኮኖሚ ሪፎርም ብሎም በቀጠናው እየተጫወተች ያለውን ሚና ጨምሮ የሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ…

3ኛው ዙር የመንግሥት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መሰጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል ርዕስ የመንግሥት አመራሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ ማዕከላት መሰጠት ተጀምሯል። በጅማ ስልጠና ማዕከል የመክፈቻ ሥነ- ስርአት የተካሄደ ሲሆን፥ በስልጠናው ከሁሉም ክልሎች እና…

በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውህሎት የተማሪዎች ውድድር በአዲስ አበባ ይካሄዳል

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውህሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) የተማሪዎች የውድድር ኤክስፖ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው። በዚህ መሰረት ነገ ቅዳሜ ህዳር 1 ቀን 2016 ዓ.ም የአፍሪካ ተማሪዎች የሚወዳደሩበት ኤክስፖ…

ኦክሽን ኢትዮጵያ የተሰኘ የዲጂታል ጨረታ ሽያጭ መተግበሪያ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኦክሽን ኢትዮጵያ” የተሰኘ የዲጂታል ጨረታ ሽያጭ መተግበሪያ ዛሬ በይፋ ወደ ሥራ ገባ። መተግበሪያው የመንግሥት ተቋማት፣ የግል ድርጅቶች እና ግለሰቦች በጨረታ መሸጥ የፈለጉትን ንብረት በዲጂታል መንገድ እንዲከውኑ የሚያስችል ምኅዳር መሆኑን…

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ ፕሬዚዳንት አኪንዉሚ አዴሲና ጋር ተወያይተዋል፡፡ በሞሮኮ ማራካሽ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ፎረም ጉበኤ እየተሳተፉ የሚገኙት ከንቲባ አዳነች…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከጂቡቲ፣ሶማሊያ፣ ታንዛኒያና ሩዋንዳ ፕሬዚዳንቶች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሳዑዲ - አፍሪካ ጉባኤ ጎን ለጎን ከጂቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጊሌህ ፣ ከሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሃሰን ሼህ ሞሃመድ ፣ከታንዛኒያዋ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉህ ሃሰን እና ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፓል…

በፌዴራል መንግሥት ድጋፍ በትግራይ ክልል የጤና ተቋማትን አገልግሎት የማሻሻል ሥራ እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፕሪቶሪያው የሠላም ሥምምነት በኋላ በፌዴራል መንግሥት ድጋፍ በትግራይ ክልል የሚገኙ የጤና ተቋማትን አገልግሎት የማሻሻል ሥራ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር የጤና ቢሮ ኃላፊ አማኑዔል ኃይለ÷ በክልሉ በርካታ…

ነዳጅን ከግብይት ስርዓት ውጭ በተገበያዩ ማደያዎች ላይ ዕገዳ ተጣለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነዳጅን ከግብይት ስርዓት ውጭ በተገበያዩ ማደያዎች ላይ ዕገዳ መጣሉን የነዳጅ እና ኢነርጂ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከዲጂታል ነዳጅ ግብይት ስርዓት ውጪ ነዳጅን በመሸጣቸውና በስማቸው ከተጫነላቸው ነዳጅ በላይ በማደያቸው በሸጡ አዲስ አበባ እና ሸገር…