ዓለምአቀፋዊ ዜና በአይስላንድ ከእሳተ ገሞራ ስጋት ጋር ተያይዞ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ታወጀ Alemayehu Geremew Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ህዳር 3 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አይስላንድ የእሳተ ገሞራ ሊፈነዳ ይችላል በሚል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አወጀች። በሃገሪቱ ደቡባዊ ምዕራብ ጠረፋማ አካባቢ የርዕደ መሬት ንቅናቄ መከሰቱን ተከትሎ እሳተ ገሞራ ሊፈነዳ ይችላል በሚል ስጋት ነዋሪዎች አካባቢያቸውን ለቀው እንዲወጡ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፉ የአስትሮኖሚካል ኅብረት ሲምፖዝየም እየተካሄደ ነው ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ አስትሮኖሚካል ኅብረት 386ኛ ሲምፖዝየም ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። "ጥቁር ሰማይና የሥነ-ፈለክ ቅርሶች አስትሮ ቱሪዝምን ለማሳደግ ያላቸው ሚና" በሚል መሪ ሐሳብ ነው ሲምፖዝየሙ እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በሲምፖዝየሙ…
ስፓርት አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና ሲዳማ ቡና በይፋ ተለያዩ Melaku Gedif Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብን ላለፈው አንድ ዓመት ሲያሰለጥን የቆየው አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና ምክትላቸው ቾንቤ ገብረህይወት ከሲዳማ ቡና ጋር ተለያይተዋል። የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና ምክትላቸው ቾንቤ ገብረህይወት ከክለቡ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን አንኳር ጉዳይ ብዝሀነትንና እኩልነትን ማስተናገድ ነው – አፈ-ጉባዔ አገኘሁ Feven Bishaw Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል አከባበር አንኳር ጉዳይ ብዝሀነትንና እኩልነትን ማስተናገድ ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ። አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ በሰጡት…
የሀገር ውስጥ ዜና በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ ከ500 ኪ.ግ በላይ ጫት ተያዘ ዮሐንስ ደርበው Nov 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕገ-ወጥ መንገድ ከሀገር ሊወጣ የነበረ ከ500 ኪ.ግ በላይ ጫት መያዙን የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት አሥታውቋል፡፡ አገልግሎቱ ከጉሙሩክ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ነው በኅገ-ወጥ መንገድ ወደ ውጭ ሊወጣ የነበረውን ጫት የያዙት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ወጣቶች የኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሚያንፁ ፕሮጀክቶች እንዲነድፉ ጥሪ አቀረቡ Feven Bishaw Nov 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ወጣቶች የኢትዮጵያን ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን የሚያንፁ ፕሮጀክቶችን በመንደፍ ለሚስተዋሉ ክፍተቶች መፍትሄ በመፍጠር የበኩላቸውን አስተዋፅዖ እንዲወጡ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ከንቲባዋ አብርሆት ቤተ…
ስፓርት በቤይሩት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ድል ቀንቷቸዋል Feven Bishaw Nov 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤይሩት ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በሁለቱም ፆታዎች በተደረገው ውድድር የቦታውን ሪከርድ በመስበር አሸነፉ፡፡ በቤይሩት ማራቶን በወንዶች ጋዲሳ ጣፋ 02፡10፡34 በመግባት የቦታውን ሪከርድ በማሻሻል በአንደኝነት ሲያጠናቅቅ ጎጃም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ስዊዘርላንድ የኒውክሌር ኃይል የመጠቀም እቅዷን እንደምታራዝም ገለጸች Tamrat Bishaw Nov 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አውሮፓዊቷ ሀገር ስዊዘርላንድ በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ያሉ ሁሉም መሣሪያዎች በጥሩ ሁኔታ ላይ የሚገኙ እስከሆነ ድረስ ሥራቸውን ይቀጥላሉ ስትል ገልፃለች፡፡ ስዊዘርላንድ እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሰችው በኤሌክትሪክ አቅርቦት እጥረት ስጋት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል የኮሌራ በሽታ እንዳይስፋፋ እየተሰራ ነው ተባለ Feven Bishaw Nov 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሶማሌ ክልል እየጣለ ያለውን ዝናብ ተከትሎ የኮሌራ በሽታ እንዳይስፋፋ ህብረተሰቡን በማስገንዘብ የቅድመ መከላከል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ወይዘሮ ሀዋ ሱሌማን እንደገለጹት÷…
የሀገር ውስጥ ዜና የ5 ሺህ ቤቶች ግንባታ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ይጠናቀቃል-ከንቲባ አዳነች Tamrat Bishaw Nov 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በከተማ አስተደዳሩ በጀት ግንባታቸው የተጀመሩ የ5 ሺህ ቤቶች ግንባታ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ እንደሚጠናቀቅ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ÷ ዛሬ በሁለተኛ ቀን…