Fana: At a Speed of Life!

የእርስ በርስ የግጭት ምዕራፍን ለመዝጋት ሁሉም ዜጋ እንዲረባረብ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርስ በርስ የግጭት ምዕራፍን ለመዝጋት ሁሉም ዜጋ እንዲረባረብ እና ለሰላሙም በአንድነት ዘብ እንዲቆም የአማራ ክልል ጥሪ አቀረበ፡፡ ልዩነትና ጥላቻን በማር በመለወስ ሌት ተቀን የሚታትሩ ጥቅመኛ የውስጥና የውጭ ጠላቶች የመጨረሻ ውጤታቸው…

“ብቁ” መተግበሪ በቀን ከ2 ሺህ በላይ ዜጎችን የማሰማራት ዐቅም አለው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት አገልገሎት የለማው "ብቁ" የተሰኘው መተግበሪያ በቀን ከ2 ሺህ በላይ ዜጎችን ለሥራ ማሰማራት የሚያስችል ዐቅም መፍጠሩ ተገለጸ፡፡ የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪትን ፍትሐዊነት፣ ፈጣንና ቀልጣፋ ለማድረግ በቴክኖሎጂ የተደገፈ…

የጉህዴን ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሕብረተሰቡ ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማንዱራ ወረዳ በጫካ ውስጥ ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ የጉህዴን ታጣቂዎች የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሕብረተሰቡ መመለሳቸውን የመተከል ዞን አስታወቀ፡፡ ታጣቂዎቹ የሰላም አማራጭን ተቀብለው ወደ ሕብረተሰቡ መመለሳቸው የቀጣናውን ሰላም…

ብሪክስ-ገዝ የበይነ መረብ አገልግሎት ሊኖር እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት የራሳቸው የበይነ መረብ አገልግሎት ሊኖራቸው እንደሚገባ ተጠቁሟል፡፡ የሩሲያው ዱማ መቆጣጠሪያ ኮሚቴ የመጀመሪያ ምክትል ሊቀመንበር እና የሩሲያ የሕግ ባለሙያ ዲሚትሪ ጉሴቭ፥ የራስ ገዝ በይነ- መረብ መኖር የአባል ሀገራቱን…

የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ቡድን ማሊን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ሴቶች ቡድን ማሊን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸነፈ፡፡ ቡድኑ ከሜዳው ውጪ ባደረገው የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ነው 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ያሸነፈው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንን የማሸነፊያ ግቦች እሙሽ ዳንኤል እና…

ኢትዮጵያና ሳዑዲ ዘርፈ ብዙ ግንኙነት እንዳላቸው አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያና ሳዑዲ ግንኙነት ባለብዙ ዘርፍ እንደሆነ በሳዑዲ ዓረቢያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሌንጮ ባቲ ገለጹ፡፡ አምባሳደር ሌንጮ በሳዑዲ የተካሄደውን የሳዑዲ - አፍሪካ ጉባኤ አስመልክተው ባስተላለፉት መልዕክት÷ኢትዮጵያና ሳዑዲ…

የሕክምና ግብዓት አቅርቦት ለጤና አገልግሎት አሰጣጥ ሒደት የደም ሥር ነው – ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የሕክምና ግብዓት አቅርቦት ለጤና አገልግሎት አሰጣጥ ሒደት የደም ሥር ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 5ኛውን ሀገር አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ ጉባዔ…

በፕሪሚየር ሊጉ አርሰናል እና ማንቼስተር ዩናይትድ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በተደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የ12ኛ ሳምንት ጨዋታዎች አርሰናል እና ማንቼስተር ዩናይትድ ተጋጣሚዎቻቸውን ሲያሸንፉ ቶትንሃም ተሸንፏል፡፡ በሜዳው በርንሌን ያስተናገደው አርሰናል ትሮሳርድ፣ ሳሊባ እና ዚንቼንኮ ባስቆጠሯቸው ግቦች 3 ለ 1…

የአፍሪካ ወጣቶች በሰው ሰራሽ አስተውሎት ችግር ፈቺ ፕሮጀክቶችን እንዲተገብሩ እየታገዙ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ወጣቶች የሰው ሰራሽ አስተውሎትን ተጠቅመው የህዝቡን ችግር የሚፈቱ ፕሮጀክቶችን እንዲተገብሩ እየታገዙ መሆኑ ተገልጿል ፡፡ በአፍሪካ የመጀመሪያው የሰው ሰራሽ አስተውሎት (አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ) የተማሪዎች የውድድር ኤክስፖ በአዲስ አበባ…