የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ተወካይ ጋር ተወያዩ Amele Demsew Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የዓለም ባንክ ተወካይ ኦስማን ዲዮን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷በኢትዮጵያ እየተከናወኑ በሚገኙ የማሻሻያ ሥራዎች፣ በገንዘብ ድጋፍና ሌሎች ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሳዑዲ በኢትዮጵያ እየተከናወኑ ለሚገኙ የልማት ስራዎች ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች Amele Demsew Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከሳዑዲ ዓረቢያ ገንዘብ ሚኒስትር መሃመድ አል ጅዳን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም÷ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የኢኮኖሚ ሪፎርም፣ ልማት እና እዳ ሽግሽግ ላይ መምከራቸውን በሳዑዲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ መረጃ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች ትምህርት ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የትምህርት ሚኒስትር አህመድ ቤልሁ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ በፓሪስ እየተካሄደ ከሚገኘው 42ኛው የዩኔስኮ ጠቅላላ ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ነው የተደረገው፡፡ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችን አቅም ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ Meseret Awoke Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር) ከተባበሩት መንግስታት የሴቶች የኢትዮጵያ ተወካይ ሴሲል መኩሩቡጋ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በሥርዓተ ጾታ እኩልነት እና የሴቶችን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ጋዛ ውስጥ የተፈጠረው የነዳጅ እጥረት በእንስሳት የሚጎተቱ ጋሪዎች በስፋት ለመጓጓዣነት እንዲውሉ አድርጓል Meseret Awoke Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት የተነሳ ጋዛ ውስጥ የተፈጠረው የነዳጅ እጥረት በእንስሳት የሚጎተቱ ጋሪዎችን በስፋት ለመጓጓዣነት እንዲውሉ እያደረገ መሆኑ ተመላክቷል። በጋዛ አሁን ላይ የጭነት እንስሳት ጋሪ ሲጎትቱና ሰው ሲያመላልሱ እንዲሁም እቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሲሚንቶና የብረት ዋጋ ቅናሽ ማሳየቱ ተመለከተ Amele Demsew Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲሚንቶ፣ በብረትና ሌሎች የግንባታ እቃዎች ላይ የዋጋ ቅናሽ መታየቱን በዘርፉ የተሰማሩ አምራቾችና ነጋዴዎች ገለጹ፡፡ ፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፖሬት በተለያዩ የሲሚንቶና የብረት ማምረቻ ፋብሪካዎችና የንግድ ሱቆች ላይ ተዘዋውሮ ምልከታ አድርጓል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት 25 ሺህ ቶን የስንዴ ድጋፍ ላከች Melaku Gedif Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለአፍሪካ ሀገራት 25 ሺህ ቶን የስንዴ ድጋፍ መላኳን የሀገሪቱ ጉምሩክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ የስንዴ ድጋፉን የጫኑ መርከቦችም በጥቁር ባህር በኩል ወደ አፍሪካ ጉዞ መጀመራቸው ነው የተገለጸው፡፡ የስንዴ አቅርቦቱ ቱርክ ከደረሰ በኋላ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመት በፊት ያቀነቀነችው ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ ሽልማት አሸነፈ Alemayehu Geremew Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመታት በፊት ባቀነቀነችው “ፋስት ካር” ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ የአሜሪካ የሀገረ-ሰብ ዘፈን ሽልማትን አሸነፈች፡፡ ትሬሲ ቻፕማንን ለአሸናፊነት ያበቃት ከ35 ዓመታት በፊት ያቀነቀነችው “ፋስት ካር” የሚለው የሀገረ-ሰብ ሙዚቃ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ባንክ ለሀገር ውስጥ ገቢ አሰባሰብ እድገት የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚያጠናክር አስታወቀ Meseret Awoke Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ባንክ በኢትዮጵያ ከሀገር ውስጥ የሚሰበሰበውን ገቢ ለማሳደግ በሚደረገው ጥረት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጿል፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር እና የዓለም ባንክ ልዑካን ቡድን ከሀገር ውስጥ የሚሰበሰበውን ገቢ ለማሳደግ የሚያስችል…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለአግባብ የሚባክነውን የህዝብ ሀብት በጠንካራ ኦዲት መከታተል ይገባል ተባለ Shambel Mihret Nov 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ምክንያቶች ያለአግባብ የሚባክነውን የህዝብ ሀብት በጠንካራ ኦዲት መከታተል እንደሚገባ የፌደራል ዋና ኦዲተር ወ/ሮ መሰረት ዳምጤ ተናገሩ፡፡ 22ኛው የዋና ኦዲተሮች እና ባለድርሻ አካላት የምክክር ጉባዔ በሐዋሳ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡…