Fana: At a Speed of Life!

የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የስቅለት በዓል በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ። በዓሉ በልደታ ማሪያም ካቶሊክ ካቴድራል ቤተክርስቲያን በርካታ የእምነቱ ተከታዮች በተገኙበት በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓት ተከብሯል።…

በኢንዱስትሪውና በምርት ፈላጊው መካከል የአቅርቦት ሰንሰለትን በማጠናከር ልማትን ማፋጠን ይገባል- ም/ጠ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪውና በምርት ፈላጊው መካከል የሚስተዋለውን ክፍተት ለመሙላት የአቅርቦት ሰንሰለቱን በማጠናከር ልማትን ለማፋጠን መስራት እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ተመስገን…

የአይፎን ስልኮች ዋጋ ቀነሰ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፕል ኩባንያ ምርት የሆኑት አይፎን ስልኮች ዋጋ ከአውሮፓ በስተቀር በሁሉም የዓለም ሀገራት ገበያዎች ላይ መቀነሱ ተነገረ። ኩባንያው እንዳስታወቀው፤ የፈረንጆቹ 2024 ከገባ ወዲህ ባሉት የመጀመሪያ ሶስት ወራት የስማርት ስልኮች አጠቃላይ ፍላጎት…

በአፋር ክልል ፈጥኖ ምርት መስጠት የሚችል የሙዝ ተክል እየለማ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል ዱብቲ ወረዳ ፈጥኖ ምርት መስጠት የሚችል የሙዝ ተክል እየለማ መሆኑ ተገለጸ። የአፋር ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አወል አርባ በሦስት ወር በሠርቶ ማሳያ ዕድገቱን እንዲጨርስ ተደርጎ ወደ ማሳ ወጥቶ በዱብቲ ወረዳ የለማውን የሙዝ ተክል…

የኢየሱስ ክርስቶስ የስቀለት በዓል በዓለም ዙሪያ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓል በተለያዩ የዓለማችን ሀገራት በሐይማኖታዊ አስተምኅሮዎችና ሥርዓተ-ክዋኔዎች ይከበራል፡፡ ዕለቱ ከሚከበርባቸው በርካታ ሀገራት መካከልም÷ ኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ሩሲያ፣ ግብጽ፣ ግሪክ፣ እስራኤል፣ ቡልጋሪያ እና ሌሎችም…

ፖሊስ 89 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር አውሎ የተሰረቁ የመኪና ዕቃዎችን ማስመለሱን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 89 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል በተለያየ ጊዜ የተሰረቁ 1 ሺህ 269 የመኪና ዕቃዎችን ማስመለሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በዚህም በልደታ፣ አራዳና አዲስ ከተማ ክፍለ ከተሞች አዋሳኝ ወረዳዎች የመኪና ዕቃ በሚሰርቁ፣ ሕጋዊ…

በዓለም የአቪዬሽን ድርጅት ሲንፖዚየም ኢትዮጵያ በርካታ ፋይዳዎች ማግኘቷ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም የአቪዬሽን ድርጅት ሉላዊ አፈፃፀም ድጋፍ ሲንፖዚየም ላይ ኢትዮጵያ ባደረገችው ተሳትፎ በርካታ ፋይዳዎች ማግኘቷን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ። ባላፉት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የዓለም የአቪዬሽን ድርጅት…

ከ18 ሺህ ለሚልቁ የባሕር ዳር ነዋሪዎች የበዓል ስጦታ ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ18 ሺህ ለሚልቁ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ለበዓል መዋያ የሚሆን 9 ሚሊየን 833 ሺህ ብር የዓይነትና የጥሬ ገንዘብ ድጋፍ ተደረገ፡፡ ድጋፉ ጥሬ ገንዘብን ጨምሮ፣ ዱቄት፣ ዘይት፣ዶሮ፣ አልባሳት፣ የንፅህና…

በአሸባሪው ሸኔ ላይ የሚወሰደው ርምጃ ተጠናክሮ ይቀጥላል- የደቡብ ዕዝ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሸባሪው ሸኔ ታጣቂዎች ላይ የሚወሰደው የማያዳግም ርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የደቡብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ሰለሞን ኢተፋ ገለጹ። የሽብር ቡድኑን በመደምሰስ በአንዳንድ አካባቢዎች የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ከምንጩ ለማድረቅ የሚያስችል…

ግብረ-ኃይሉ የትንሣዔ በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕዝበ ክርስቲያኑ የትንሣዔ በዓልን በሰላም እንዲያከብር በሁሉም ክልሎች እና በሁለቱ ከተማ አሥተዳደሮች ዝግጅቱን በማጠናቀቅ ወደ ተግባር መግባቱን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ ሕዝቡም የአካባቢውን ሰላምና ደኅንነት የሚያውኩ…