Fana: At a Speed of Life!

የጋምቤላና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች በሰላም ግንባታ ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች በሰላም ግንባታ ዙሪያ ዛሬ በዲማ ከተማ ተወያይተዋል፡፡ በመድረኩ የጋምቤላ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ም/ኃላፊ አቶ ኡቴንግ ኡቻን፣ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ም/ኃላፊ…

ለውጭ ገበያ ከቀረበ የእንስሳት ክትባት 665 ሺህ ዶላር ገቢ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ባለፉት ሰባት ወራት ወደ ተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት ለገበያ ካቀረበው የእንስሳት ክትባት 665 ሺህ ዶላር ገቢ ማግኘቱን ገለፀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ታከለ አባይነህ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤…

ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን እየጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ የሚገኘውን የለሚ ናሽናል ሲሚንቶ ፋብሪካን እየጎበኙ ነው፡፡ ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ የማዕድን…

አምባሳደር ስለሺ በቀለ(ዶ/ር ኢ/ር) ከተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ከተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ አምባሳደሩ ከካሊፎርኒያ የምክር ቤት ተወካይ ቴድ ሊዩን ጋር የተወያዩ ሲሆን ÷ በተለያዩ ጉዳዮች ላይም ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡…

ያሳለፍናቸው የፈተና ጊዜያት ቀጣይ ምግባራችንና ተግባራችንን መቅረጽ አለባቸው – ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ያሳለፍናቸው የፈተና ጊዜያት ቀጣይ ምግባራችን እና ተግባራችንን መቅረጽ አለባቸው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ የክልሉ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች የተሳተፉበት እና በክልሉ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የሚመክር…

አሜሪካ ከ3 የፓስፊክ ሀገራት ጋር በጸጥታና ደህንነት ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማማች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የቻይናን ተጽዕኖ ለመቋቋም በማለም ከሶስት የፓስፊክ ሀገራት ጋር ከጸጥታና ደህንነት ጋር በተያያዘ በጋራ ለመስራት ስምምነት ማድረጓ ተነግሯል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ከፓላው፣ ከማርሻል ደሴቶች እና…

የተከተልኩት የሩጫ ስልትና የአሰልጣኝ ድጋፍ ለድል አብቅቶኛል – አትሌት ፅጌ ዱጉማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውድደሩ የተከተልኩት የሩጫ ስልትና የአሰልጣኝ ድጋፍ ለድል አብቅቶኛል ስትል በግላስጎ የዓለም የቤት ውስጥ ውድድር የ800 ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊዋ አትሌት ፅጌ ዱጉማ ተናገረች፡፡ አትሌቷ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረገችው…

በአውሮፓ በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ አስከፊ አደጋ እንደሚከሰት ተነገረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አውሮፓ አደጋዎችን ለመቀነስ አስቸኳይ እርምጃ ካልወሰደች በአየር ንብረት ለውጥ የተነሳ አስከፊ አደጋ ሊደርስባት እንደሚችል አዲሱ የአውሮፓ ህብረት ትንታኔ አስጠንቅቋል።   የአውሮፓ የአካባቢ ጥበቃ ኤጀንሲ ባወጣው የመጀመሪያ ሪፖርቱ…

በሐረሪ ክልል የሚገነባው የኢኮ ቱሪዝም ፓርክ የዘርፉን እድገት እንደሚያፋጥን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመደመር ትውልድ መፅሐፍ ሽያጭ እየተገነባ የሚገኘው የኢኮ ቱሪዝም ፓርክ ቱሪስቶችን በመሳብ የዘርፉን እድገት እንደሚያፋጥነው የሐረሪ ክልል ባህል፣ ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ተፅፎ ለህትመት የበቃው…

የሩሲያ ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ እየተሰራ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክልሉ ታደሰ በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ጋር…