Fana: At a Speed of Life!

ለፓኪስታን ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ትልቅ እድል አለ – አምባሳደር ሚያን አቲፍ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን አምባሳደር ሚያን አቲፍ ለሀገራቸው ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት ለማድረግ ትልቅ እድል እንዳለ ተናገሩ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የፓኪስታን አምባሳደር ሚያን አቲፍ ሸሪፍን ዛሬ በጽህፈት…

በሰመራ ከተማ በ1 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው ሆስፒታል የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰመራ ከተማ በ1 ቢሊየን ብር ወጪ ለሚገነባው ደረጃውን የጠበቀ ሪፈራል ሆስፒታል በክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ የመሰረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ አቶ አወል የመሰረት ድንጋዩን ዛሬ ሲያስቀምጡ እንዳሉት÷ የሚገነባው ሆስፒታል የሰመራ ሎጊያ…

ለኢትዮጵያ ብልፅግና ዕውን መሆን የሚተጋ ጠንካራ አመራር መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሰራ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአመለካከትና የተግባር አንድነትን አስጠብቆ ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና ዕውን መሆን የሚተጋ ጠንካራ የመንግስት አመራር መፍጠር ላይ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ። በሁሉም የኃላፊነት እርከን…

ሩሲያ የዓለም አቀፍ ወንጀለኞች ፍርድ ቤት ዳኛ ላይ የእሥር ትዕዛዝ አወጣች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በፕሬዚዳንት ቭላድሜር ፑቲን ላይ የመያዣ ትዕዛዝ እንዲወጣባቸው ውሳኔ ባስተላለፉት የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ዳኛ ላይ የእሥር ትዕዛዝ አወጣች፡፡ ዳኛው ባሳለፍነው የፈረንጆቹ መጋቢት ወር በፕሬዚዳንት ፑቲን ላይ የጦር ወንጀል ክሥ…

299 ሺህ 990 ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በ2ኛው ዙር ለ2016/17 የምርት ዘመን ከውጭ የገዛው 299 ሺህ 990 ነጥብ 3 ኩንታል ዩሪያ ማዳበሪያ ጅቡቲ ወደብ መድረሱን አስታወቀ። ከ10 ቀናት በፊት 514 ሺህ 200 ኩንታል ዩሪያ የጫነች…

የአሜሪካ ጦር ተተኳሽ ለመግዛትና የጦር መሳሪያ ለማምረት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር እንደሚያስፈልገው ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ጦር ተተኳሽ መሳሪያዎችን ለመግዛትና የጦር መሳሪያዎችን ለማምረት 3 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር የሀገሪቱ ኮንግረስ እንዲያጸድቅለት ጠየቀ፡፡ አሜሪካ የተለያዩ ጦር መሳሪያዎችን ወደ ዩክሬን እና አሁን ደግሞ ለእስራኤል እየላከች መሆኑ መረጃው…

አል ኢቲሃድ ኑኖስ ስፕሪንቶ ሳንቶስን ከአሰልጣኝነት አሰናበተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳዑዲ ፕሮ ሊግ ተሳታፊው አል ኢቲሃድ ፖርቹጋላዊውን አሰልጣኝ ኑኖስ ስፕሪንቶ ሳንቶስን ከአሰልጣኝነት አሰናብቷል፡፡ የቀድሞ የቶተንሃም ሆትስፐር እና ወልቭስ አሰልጣኝ የነበሩት ሳንቶስ በሳዑዲ ፕሮ ሊግ ባሳዩት ደካማ እንቅስቃሴ ነው ከአሰልጣኝነት…

እስራኤል ጋዛን በወታደራዊ ኃይል ማስተዳደር የለባትም ስትል አሜሪካ አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ጋዛን ለረጅም ጊዜ ተቆጣጥሮ መቆየት የለባትም ስትል አሜሪካ አስጠነቀቀች፡፡ የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ፥ የእስራኤል ወታደራዊ ሀይሎች ጋዛን ከመቆጣጠር ባለፈ የተራዘመ ወታደራዊ ሃላፊነታቸውን ይወጣሉ ብለዋል።…

በአማራ ክልል ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሞ ወደ ክልሉ እየገባ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ለ2016/17 ምርት ዘመን የሚያገለግል ከ8 ሚሊየን ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ግዥ ተፈጽሞ ወደ ክልሉ እየገባ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪና…