ዓለምአቀፋዊ ዜና ኒውደልሂ የዓየር ብክለትን ለመግታት የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ ልትገድብ ነው Alemayehu Geremew Nov 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንዷ ኒውደልሂ የዓየር ብክለትን ለመግታት ከፈረንጆቹ ኅዳር 13 እስከ 20 ባሉት ቀናት ለአንድ ሣምንት የተሽከርካሪዎችን እንቅስቃሴ ልትገድብ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በሕንድ የደልሂ የአካባቢ ጥበቃ ሚኒስትር ጎፓል ራይ ÷ ምንም እንኳን ያልተበከለ…
ጤና የአእምሮ ጤንነት የሚለካው በጤናማ ማህበራዊና ግለሰባዊ መስተጋብር ነው – ዶ/ር ያሬድ ዘነበ Amele Demsew Nov 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአንድ ሰው አእምሮ ጤናማነት የሚለካው በሚያደርገው ማህበራዊና ግለሰባዊ መስተጋብር መሆኑን የነርቭ ሃኪም ዶ/ር ያሬድ ዘነበ አመላክተዋል፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የአእምሮ ጤናን አስመልከቶ የነርቭ ሃኪም ከሆኑት ዶ/ር ያሬድ ዘነበ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Mikias Ayele Nov 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሙሉ በሙሉ እና በከፊል የወደሙ ትምህርት ቤቶችን መልሶ ለመገንባት በሚደረገው ጥረት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የበኩላቸውን እንዲወጡ የክልሉ ርዕሰ መስተሰዳደር አሻድሊ ሃሰን ጥሪ አቀረቡ፡፡ አቶ አሻድሊ ሀሰን፣ የተጎዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ343 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Mikias Ayele Nov 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ343 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከጥቅምት 16 እስከ 22 ቀን 2016 ዓ.ም በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች ባደረገው ክትትል ነው እቃዎቹ የተያዙት፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ችግኝ መትከል ብቻ ሳይሆን ጸድቆ በራሱ እስኪቆም መንከባከብ አስፈላጊ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ Mikias Ayele Nov 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ችግኝ መትከል ብቻ ሳይሆን ጸድቆ በራሱ እስኪቆም ድረስ በዘላቂነት መንከባከብ አስፈላጊ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷የአካባቢ ጥበቃ ከክልሉ ዘጠኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያና ሕንድን የንግድ ግንኙነት ማጠናከር ያለመ ውይይት ተካሄደ Mikias Ayele Nov 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና ሕንድን የንግድ ግንኙነት ማጠናከርና በመካከላቸው ያለውን የንግድ ሚዛን ማስተካከል የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ገብረመስቀል ጫላ ÷ኢትዮጵያ እና ሕንድ ረጅም ጊዜያትን ያስቆጠረ የንግድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ አዲስ የ5 ዓመት የፋይናንስ አስተዳደር ሪፎርም ስትራቴጅክ ዕቅድ ይፋ አደረገ ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ከ2016 እስከ 2020 ዓ.ም ባሉት አምስት ዓመታት ተግባራዊ የሚሆን የመንግስት ፋይናንስ አስተዳደር ሪፎርም ስትራቴጅክ ዕቅድ ዛሬ አዲስ አበባ ውስጥ ሁሉም ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ይፋ አድርጓል፡፡ ግልጽነትና ተጠያቂነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ሚኒስቴር እና ገቢዎች ሚኒስቴር የፕሮቶኮል ስምምነት ተፈራረሙ ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በገንዘብ ሚኒስቴር እና በገቢዎች ሚኒስቴር መካከል የታክስ ፖሊሲና አስተዳደር ጉዳዮችን በቅንጅት ለማከናወን የፕሮቶኮል ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የፕሮቶኮል ስምምነቱን የፈረሙት የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ እና የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከተመድ የኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Nov 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ ተወካይና የሰብዓዊ ጉዳዮች አስተባባሪ ራሚዝ አላክባሮቭ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በቀጣይ በሰብዓዊ እርዳታ እና ልማት ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የመከላከያ ሚኒስቴርና የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት ተፈራረሙ Melaku Gedif Nov 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሚኒስቴር እና የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር በማሪታይም ዘርፍና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር አለሙ ስሜ (ዶ/ር) እና…