Fana: At a Speed of Life!

‘ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለድህረ ግጭት ለውጥ በኢትዮጵያ’ በሚል መሪ ሀሳብ ውይይት እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ‘ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለድህረ ግጭት ለውጥ በኢትዮጵያ’ በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ ውይይቱ በዋናነት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጦርነት በተከሰተባቸው አካባቢዎች ሠላም፣ እርቅና ማህበራዊ ትስስርን እንዴት…

በጋምቤላ ክልል ከ5 ሺህ በላይ ለሆኑ ሰዎች ነፃ የዓይን ሕክምና እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ5 ሺህ ለሚበልጡ የጋምቤላ ክልል ነዋሪዎችና በአካባቢው ለተጠለሉ ፍልሰተኞች ነፃ የዓይን ሕክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው። ሕክምናው እየተሰጠ ያለው በዓለም አቀፍ የአረጋውያን አድን ድርጅት እና አርባ ምንጭ ሆስፒታል ትብብር ነው፡፡…

አትሌት ታምራት ቶላ የዘንድሮውን የኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ታምራት ቶላ የዘንድሮውን የኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር በአሸናፊነት አጠናቀቀ። አትሌት ለተሰንበት ግደይ የዘንድሮውን የኒው ዮርክ ማራቶን ውድድር ሁለተኛ በመሆን አጠናቃለች። በውድድሩ በወንዶች ማራቶን ኢትዮጵያዊው አትሌት ታምራት ቶላ…

የተሳካ የሀገረ መንግስት ግንባታ እንዲኖር ዜጎችን ወደ አንድ የሚያሰባስብ ትልቅ ትርክት ያስፈልጋል – አቶ ተስፋዬ በልጅጌ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሳካ የሀገረ መንግስት ግንባታ እንዲኖር ዜጎች ወደ አንድየ የሚያመጣና የሚያሰባስብ ትልቅ ትርክት ያስፈልጋል ሲሉ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ዋና ተጠሪ ሚኒስትር አቶ ተስፋዬ በልጅጌገለጹ። የሰሞኑ ትልቅ ርዕሰ ጉዳይ በሆነው ‘ታላቁ…

አንቶኒ ብሊንከን ከፍልስጤም ፕሬዚዳንት ማህሙድ አባስ ጋር ተገናኝተው መከሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፍልስጤም ራማላህ የሚገኙት የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ከፍልስጤም ፕሬዚዳንት ማህሙድ አባስ ጋር ተገናኝተው መከሩ። የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማቲው ሚለር እንዳስታወቁት፤ በጋዛ እየተደረገ ያለው ሰብዓዊ ድጋፍ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) አዲስ የተቋቋመውን የኢትዮጵያ አካል ድጋፍ አገልግሎት ማዕከል መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከ3 ዓመት በፊት እንዲቋቋም አቅጣጫ ባስቀመጡት መሰረት አዲስ የተቋቋመውን የኢትዮጵያ አካል ድጋፍ አገልግሎት ማዕከል ዛሬ መርቀዋል። ማዕከሉ በተፈጥሮ እና በአደጋ ምክንያት የአካል…

139 ፍልሰተኞች ወደ ኢትዮጵያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ጋር በመተባበር 139 ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መመለሱን አስታወቀ። ተመላሾቹ በዚህ ሣምንት በሁለት ዙር በተደረገ ትብብር ወደ ሀገራቸው የተመለሱ መሆናቸውን በጁቡቲ…

10ኛው የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 10ኛው የ30 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በቢሾፍቱ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በውድድሩ በሴቶች ፍቅርተ ወረታ ከመቻል ስታሸንፍ፣ ጋዲሴ ሙሉ ከኦሮሚያ ፖሊስ እና የኔነሽ ጥላሁን ከኦሮሚያ ክልል ሁለተኛ እና ሶስተኛ ወጥተዋል፡፡…

አሜሪካ በአረብ ሀገራት የምታደርገውን ዲፕሎማሲያዊ ግፊት መቀጠሏ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረብ ሀገራት በጋዛ የተኩስ አቁም እንዲደረግ እየጠየቁ ባሉበት ወቅት አሜሪካ ዲፕሎማሲያዊ ግፊቷን አጠናክራ መቀጠሏ ተገልጿል።   የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ወደ ቱርክ አቅንተዋል።   ሚኒስትሩ…