Fana: At a Speed of Life!

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓድዋ ድል መታሰቢያ በድምቀት እየተከበረ ነው፡፡ ቀኑ “ሴቶችን እናብቃ፣ ልማትና ሰላምን እናረጋግጥ” በሚል መሪ ሃሳብ ነው በተለያዩ ዝግጅቶች እየተከበረ የሚገኘው፡፡ በመርሐ ግብሩ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣…

የሜሲን ስም በመጥራት ከሃማስ እገታ የተረፉት የ90 ዓመት አዛውንት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ90 ዓመቷ አዛውንት የሊዮኔል ሜሲን ስም በመጥራት ከሃማስ እገታ መትረፋቸው መሰማቱ አነጋጋሪ ሆኗል። ሃማስ በእስራኤል ላይ ጥቃት በፈፀመበት በፈረንጆቹ ጥቅምት 7 ቀን 2023 ዕለት ነገሩ የተፈጸመው። በዕድሜ የገፉት የ90 ዓመቷ አዛውንት…

ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን መዳረሻ ናት – ሜ/ጄኔራል ጂኦፍር ቾንጎ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካውያን ወንድም ሕዝቦች መዳረሻ ናት ሲሉ የዛምቢያ ምክትል ኢታማዦር ሹም ሜጄር ጄኔራል ጂኦፍር ቾንጎ ተናገሩ፡፡ በምክትል ኢታማዦር ሹሙ የተመራ ከፍተኛ የዛምቢያ ወታደራዊ አመራሮች ልዑክ የኢትዮጵያ መከላከያ…

13ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች ውድድር በዛሬው እለት በይፋ ይከፈታል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋና የሚካሄደው 13ኛው የአፍሪካ ጨዋታዎች የመክፈቻ ሥነ-ሥርዓት አክራ በሚገኘው የጋና ዩኒቨርሲቲ ስፖርት ስታዲየም ይደረጋል። በሥነ-ሥርዓቱ ላይ የጋና ፕሬዚዳንት ናና አኩፎ አዶ፣ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህማት፣…

ኢትዮጵያና አንጎላ ነባሩን የአየር አገልግሎት ስምምነት በአዲስ አሻሽለው ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና አንጎላ ነባሩን የአየር አገልግሎት ስምምነት በአዲስ መልክ አሻሽለው ተፈራርመዋል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው መንግስቴ እና የአንጎላ ብሔራዊ ሲቪል አቪዬሽን ባለሥልጣን የቦርድ ሰብሳቢ…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዴንማርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሴን ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስሰር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ የዴንማርክን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላርስ ራስሙሴን እንኳን ወደ ኢትዮጵያ…

ጣና ነሽ ፪ የተሰኘችው ጀልባ ወደ ኢትዮጵያ ጉዞ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ለኢትዮ ፌሪስ ጣና የሀገር ውስጥ የውኃ ትራንስፖርት እንዲያገለግሉ የተገዙት ሁለት ዘመናዊ ጀልባዎች ወደ ኢትዮጵያ እየመጡ ነው፡፡ ጣና ነሽ ፪ የተሰኘችው ዘመናዊ የሕዝብ ትራንስፖርት ጀልባና ሌላኛዋ…

የሴቶችን የዲጂታልና ፋይናንስ አካታችነት ማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም የዲጂታል ስርዓተ-ፆታ ልዩነትን ለማጥበብ እና የሴቶችን የዲጂታል አካታችነት ማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ከጂ ኤስ ኤም ኤ ጋር ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ እና የጂ ኤስ ኤም ኤ…

ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ48ኛ ጊዜ ይከበራል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ሴቶችን እናብቃ፣ ሰላምና ልማት እናረጋግጥ" በሚል መሪ ሐሳብ ዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን በዓለም ለ113ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ48ኛ ጊዜ በዛሬው ዕለት ተከብሮ ይውላል፡፡ ዕለቱን ምክንያት በማድረግም ቀደም ብሎ በተጀመረው ንቅናቄ ለችግር ተጋላጭ…

ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያላት አጋርነት ውጤታማ ሆኖ ቀጥሏል – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ልማት ባንክ ጋር ያላት አጋርነት ውጤታማ ሆኖ መቀጠሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ዛሬ ማለዳ ባንኩ በኢትዮጵያ በሚያካሂዳቸው ፕሮጀክቶች ላይ በአፍሪካ ልማት ባንክ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣናዊ ልማትና…