Fana: At a Speed of Life!

የተረጋጋ የፖለቲካ ሥነ-ምኅዳር መፍጠር ተችሏል – ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመደመመጥ፣ በመከባበርና በመመካከር የተረጋጋ የፖለቲካ ሥነ-ምኅዳር መፍጠር መቻሉን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ የፌዴራል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ከወከላቸው ሕዝብ ጋር…

በሸገር ከተማ ግንባታቸው ከተጀመሩ 56 ት/ቤቶች 39ኙ አገልገሎት መስጠት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው የበጀት ዓመት ግንባታቸው ከተጀመሩ 56 ትምህርት ቤቶች 39ኙ ግንባታቸው ተጠናቅቆ አገልግሎት መስጠት መጀመራቸውን የሸገር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ የአሥተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ፍራኪያ ካሣሁን እንደገለጹት÷ በያዝነው የበጀት…

ከንቲባ አዳነች የመኖሪያ ቤት ችግርን ለመቅረፍ በሁሉም አማራጮች እየሠራን ነው አሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመኖሪያ ቤት ችግርን በዘላቂነት ለመቅረፍ በሁሉም አማራጮች እየሠራን ነው ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ፡፡ ከንቲባዋ በማኅበራዊ ረትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዛሬ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለሠራተኞቹ…

ም/ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የዜጎችን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የጎላ ፋይዳ እንዳለው ገለጹ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የዜጎችን ፍትሐዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ፋይዳው የጎላ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም አሁናዊ ሁኔታና የወደፊት ዕቅዶችን አስመልክቶ በብሔራዊ…

13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስከ መጋቢት 13 ቀን 2016 ዓ.ም የሚቆየው 13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታ በጋና አክራ በይፋ ተከፍቷል፡፡ በመክፈቻ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ÷ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ መሃማት፣ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽነሮች፣ የጋና ፕሬዚዳንት ናና…

ሲዳማና ኦሮሚያ ክልሎችን የሚያገናኘው የዳዬ-ጭሪ-ናንሴቦ መንገድ ግንባታ 84 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሲዳማ እና ኦሮሚያ ክልሎችን በቅርበት የሚያስተሳስረው የዳዬ-ጭሪ-ናንሴቦ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት አፈጻጸም 84 በመቶ መድረሱን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታወቀ፡፡ የመንገድ ግንባታው 71 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር የሚረዝም ሲሆን÷ ከዚህ ውስጥ…

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አምቦ፣ ወላይታ ሶዶ እና ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲዎች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ አምቦ ዩኒቨርሲቲ በጤና ሳይንስ እና በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 714 ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል።…

እንግሊዝ በኢትዮጵያ ያላትን የኢንቨስትመንት ተሳትፎ ለማሳደግ እየሰራች ነው – አምባሳደር ዳረን ዌልች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለበርካታ ዓመታት የዘለቀውን የእንግሊዝ እና የኢትዮጵያ የሁለትዮሽ ግንኙነት በኢንቨሰትመንት ለማጠናከር እየተሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን ዌልች ገለጹ። አምባሳደር ዳረን ዌልች÷ ኢትዮጵያና እንግሊዝ ለበርካታ ዓመታት የዘለቀ…

ኬንያ የአየር ንብረት ለውጥ የምግብ ዋስትናዬ ላይ ስጋት ሆኖብኛል አለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ የአየር ንብረት ለውጥ የምግብ ዋስትናዋ ላይ ትልቅ ስጋት እንደደቀነባት አስታወቀች፡፡ በኬንያ ኤልዶሬት በተዘጋጀው የእርሻ ትርዒት ላይ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ እንደተናገሩት ፥ ተደጋጋሚ ከባድ ዝናብና ደረቃማ የአየር ሁኔታ የምስራቅ…

የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ያሰለጠናቸውን የልዩ ሃይል አባላት አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ያሰለጠናቸውን የልዩ ሃይል አባላት አስመርቋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ዋና አዛዥ ሜ/ጄ አብድሮ ከድር፣ የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ከሚሽነር ጄኔራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል፡…