Fana: At a Speed of Life!

የማር የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንቦች ከእጽዋት አበባ ቀስመው የሚያዘጋጁት የማር ምርት ጣፋጭ ፈሳሽ ሲሆን በዓለም ላይ ተወዳጅ ነው። በአብዛኛው ወርቃማ ቀለም ያለው ይህ ጣፋጭ የተፈጥሮ ፈሳሽ ለምግብነት እና ለመድኃኒትነት የሚጠቅሙ ንጥረ ነገሮችን በውስጡ ይዟል። ማር…

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የላስካ ጤና ጣቢያን መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የላስካ ጤና ጣቢያን መርቀው ከፍተዋል፡፡ አቶ ጥላሁን ከበደ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አለማየሁ ባውዲን ጨምሮ ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በባስኬቶ…

በሐረሪ ክልል ከ400 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ከ400 ሚሊየን ብር በሚልቅ ወጪ የተገነቡ ፕሮጀክቶች ተመርቀዋል፡፡ ፕሮጀክቶቹን የመረቁት÷ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ እና የክልሉ ከፍተኛ ባለስልጣናት ናቸው፡፡ ፕሮጀክቶቹ ገጠርን ከከተማ በማቆራኘት…

በኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ላይ ያተኮረ ውይይት በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጅግጅጋ ዩኒቨርሰቲ እና የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት በጋራ ያዘጋጁት በኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄ ላይ ያተኮረ ውይይት በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ "የኢትዮጵያ የባሕር በር ጥያቄ እና የመልካ ፖለቲካ አንድምታ" በሚል መሪ ሃሳብ እየተካሄደ…

በመዲናዋ ከተማ አቀፍ የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች የጽዳት ዘመቻ ተካሂዷል፡፡ የጽዳት ዘመቻው"ከተማዬን እያፀዳሁ የአመራርነት ሚናዬን እወጣለሁ" በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡ ዘመቻው የከተማዋ ከፍተኛ አመራሮች እስከ ወረዳ ወርደው…

በፖሊሳዊ ግዳጆች የላቀ አፈፃፀም ላሳዩ አመራሮችና አባላት እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ በተለያዩ ፖሊሳዊ ግዳጆች የላቀ አፈጻጸም ላሳዩ አመራሮችና አባላት የእውቅናና የሽልማት መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ እውቅናና ሽልማቱ ፖሊሳዊ ግዳዳጆችን በአገር ፍቅር ስሜትና ጀግንነት…

የውጪ ምንዛሬ ፈቃድ ክልከላ በተጣለባቸው እቃዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ ማስተካከያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጪ ምንዛሬ ፈቃድ ክልከላ በተደረገባቸው እቃዎችና ተሽከርካሪዎች ላይ ማስተካከያ መደረጉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የገንዘብ ሚኒስቴር ጉዳዩን አስመልክቶ የሰጠው ማብራሪያ እንደሚከተለው ቀርቧል፡- የውጪ ምንዛሬ ፈቃድ ክልከላ…

የግላኮማ ህመም ምልክቶች ምንድን ናቸው?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ግላኮማ የዐይን ህመም በዐይን ነርቭ ላይ ችግር የሚያስከትል ሲሆን በዐይናችን ውስጥ የሚገኘው ግፊት በመጨመሩ ምክንያት የሚከሰት ህመም ነው። የዚህ ግፊት መጨመር በዐይናችን የምናያቸውን ምስሎች ወደ አንጎል የሚወስደውን የዐይናችንን…

በጋዛ ከአውሮፕላን የተለቀቀ የምግብ ጥቅል ወድቆባቸው አምስት ሰዎች ሲሞቱ 10 መቁሰላቸው ተሰማ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፓራሹት መዘርጋት ባለመቻሉ በጋዛ ከአውሮፕላን የተለቀቀ የምግብ ጥቅል ወድቆባቸው አምስት ሰዎች ሲሞቱ 10 መቁሰላቸው ተሰምቷል፡፡   አንድ የዓይን እማኝ እንደተናገሩት፤ እንደ ሮኬት እየተምዘገዘገ የመጣ የምግብ ጥቅል በአል-ሻቲ…

ታላቁን የረመዳን ወር በመተሳሰብና አላህን በመለመን ልናሳልፈው ይገባል – ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታላቁን የረመዳን ወር በመተሳሰብና አላህን በመለመን ልናሳልፈው ይገባል ሲሉ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ ገለጹ።   ሸይኽ ሐጂ ኢብራሂም ቱፋ የረመዳን ወርን አስመልክቶ ዛሬ…