Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በይፋ ስራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ በይፋ ስራ ጀምሯል። የኢትዮጵያ የተቀማጭ ገንዘብ መድን ፈንድ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ መርጋ ዋቅወያ እና የፈንዱ የቦርድ ሊቀ-መንበር አቶ ሰለሞን ደስታ የመድን ፈንዱ ስራ መጀመርን አስመልክተው መግለጫ…

ሀሰተኛ የውጭ ሀገራት ገንዘቦችን በማተም ወንጀል የተጠረጠሩ የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንዶ ቆዳ እና የተፈጥሮ ማዕድን በመያዝ እንዲሁም ሀሰተኛ የውጭ ሀገራት ገንዘቦችን በማተም ወንጀል የተጠረጠሩ የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ክስ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ልደታ ምድብ 14ኛ ልዩ ልዩ ወንጀል ችሎት…

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጋራ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እና አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ…

ከጸጥታ ችግር ጋር በተያያዘ በቁጥጥር ስር የዋሉ ከ 1 ሺህ በላይ ሰዎች በተሃድሶ ስልጠና ከቤተሰብ ጋር መቀላቀላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከአማራ ክልል የጸጥታ ችግር ጋር በተያይዘ በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ 1 ሺህ 52 ሰዎች የተሃድሶ ስልጠና ወስደው ከቤተሰቦቻቸው ጋር መቀላቀላቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ዛሬ…

በሀገራዊ ምክክሩ ላይ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለተወጣጡ ሥልጠና መሥጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለተወጣጡ ተባባሪ አካላት የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና መስጠት ጀምሯል። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዛሬ በሆሳዕና ከተማ የጀመረው ሥልጠና በአጀንዳ ማሰባሰብና ምክክር ላይ የሚሳተፉ…

በኢትዮጵያ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ላይ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ ዲፕሎማቶች ገለጻ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ሚኒስቴር የኢትዮጵያን የቱሪዝም ልማትና አጠቃላይ እንቅስቃሴ በተመለከተ ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮችና ዲፕሎማቶች ገለፃ አድርጓል። ለአምባሳደሮቹና ዲፕሎማቶቹ ማብራሪያ የሰጡት የቱሪዝም ሚኒስትር ዴኤታ…

የአፍሪካ ህብረት ከሰላም ስምምነቱ ባሻገር በናይሮቢ ፍኖተ ካርታ አፈፃፀም ላይ የተመዘገቡ ተግባራትን አደነቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት ከሰላም ስምምነቱ ባሻገር በናይሮቢ ፍኖተ ካርታ አፈፃፀም ላይ የተመዘገቡ ተግባራትን አድንቋል፡፡ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ መሃመት የኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሓት ለዘላቂ ሰላም ያደረጉት ስምምነት በዚህ ቀን…

ጆ ባይደን የእስራዔል-ሃማስ ጦርነት “ጋብ” እንዲል ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የእስራዔል-ሃማስ ጦርነት “ጋብ” እንዲል ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ባይደን የተኩስ አቁም ጥሪያቸውን ለሁለቱ ወገኖች ያስተላለፉት በሚኔሶታ ተገኝተው 200 ለሚጠጉ ደጋፊዎቻቸው የገጠር ልማት ላይ የቅስቀሳ ንግግር እያሰሙ…

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከመፍረስ ታድጓል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ እዝ በሰራው ስራ ህገ መንግስታዊ ስርዓቱን ከመፍረስ ታድጓል ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡ ሚኒስትሩ ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ዛሬ በሰጡት መግለጫ÷ እራሱን በፋኖ ስም የሚጠራው ፅንፈኛ ቡድን…