Fana: At a Speed of Life!

ከግማሽ በላይ የሚሆኑት ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የኦዲት ሪፖርትና ዕቅድ በወቅቱና በጥራት አያቀርቡም ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግማሽ በላይ የሚሆኑት የፌዴራል ባለበጀት መስሪያ ቤቶች የኦዲት ሪፖርት እና ዕቅድ በወቅቱና በጥራት እንደማያቀርቡ የገንዘብ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡   የሚኒስቴሩ የስድስት ወራት የኢንስፔክሽን አፈጻጸምን አስመልክቶ ከፌዴራል ባለበጀት…

የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበርና የዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ የ200 ሚሊየን ብር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ኮሚቴ ጋር የ200 ሚሊየን ብር ስምምነት መፈራረሙን አስታወቀ፡፡ ስምምነቱ ፥ ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት በጋራ ለመስራት የሚያስችል እና ሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች የሚውል…

በዓለም አቀፉ የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያውያን ወጣቶች እየተሳተፉ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ ሶቺ ከተማ እየተካሄደ ባለው አለም አቀፍ የወጣቶች ፌስቲቫል ላይ ኢትዮጵያውያን እየተሳተፉ ይገኛል። በፌስቲቫሉ ላይ ከተለያዩ የዓለም ሀገራት የተውጣጡ ከ20ሺህ በላይ ወጣቶች እየተሳተፋ ይገኛል። በዚህ ፌስቲቫል…

አሜሪካና ፊሊፒንስ የባህር ላይ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ሊያደርጉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ፊሊፒንስ በደቡብ ቻይና ባህር ላይ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ሊያደርጉ መሆኑ ተገልጿል።   በቀጣናው ከቻይና ጋር ያለው ውጥረት እየከረረ በመጣበት በዚህ ወቅት አሜሪካ እና ፊሊፒንስ ወታደራዊ ልምምድ እንደሚያደርጉ…

ትራማዶልን ተገቢ ባልሆነ መንገድ መጠቀም ለድንገተኛ ሞት ያጋልጣል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትራማዶልን ከሐኪም ፈቃድ ውጪ በአንድ ጊዜ አብዝቶ መውሰድ ከድንገተኛ ሞት እስከ ቀጣይነት ያላቸው የጤና ዕክሎች እንደሚያጋልጥ ተጠቆመ፡፡ ትራማዶል የተሰኘው ጊዜያዊ የህመም ማስታገሻ ተገቢ ባልሆነ መንገድ እየተዘወተረ እና ሱስ እየሆነ የወጣቶችን…

በድላችን ሐውልት ከተቀረጸላቸው የካራማራ ጀግኖች መካከል…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ አበባ በሚገኘው ድላችን ሐውልት ከተቀረጸላቸው የካራማራ ዘማቾች መካከል አምሳ አለቃ መዓዛ ታደሰ እና አቶ በቀለ ገመቹን በወፍ በረር እናስቃኛችሁ፡፡ አምሳ አለቃ መአዛ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የቀድሞ የሠራዊቱ…

በአፍሪካ ቀዳሚ ሆኖ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስኮትላንድ ግላስኮው በተካሄደው 19ኛው የዓለም አትሌቲክስ የቤት ውስጥ ሻምፒዮና በአፍሪካ ቀዳሚ ሆኖ ያጠናቀቀው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑክ አዲስ አበባ ገባ። የባህልና የስፖርት ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር መስፍን…

ከባሕር ዳር – ጋሸና – አላማጣ የተዘረጋው መስመር በመበጠሱ ኃይል ተቋረጠ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባሕር ዳር - ደብረታቦር - ንፋስ መውጫ - ጋሸና - አላማጣ የተዘረጋው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የከፍተኛ ኃይል ማስተላለፊያ መስመር በመበጠሱ በአካባቢዎቹ ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡ በተቋሙ የማስተላለፊያ መስመሮችና…

ምክር ቤቱ የ2016 የ2ኛው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀምን መገምገም ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የ2016 የሁለተኛው ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀምንመገምገም ጀምሯል። ግምገማው አራቱን የአስተዳደርና ፍትህ፣ የማኅበራዊ፣ የኢኮኖሚያዊ ዘርፎችን በተመለከተ…

የክልሉን ህዝብ ከልማት ስብራቶች ለማላቀቅ የሥራ እድል ፈጠራ ላይ ማተኮር ይገባል- አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉን ህዝብ እየገጠመው ካለው የኢኮኖሚ ልማት ስብራቶች ለማውጣት የሥራ እድል ፈጠራ ላይ በትኩረት መሥራት ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሁሉም አካባቢዎች…