Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ እና የኮሪያ ሪፐብሊክ ፓርላማዎች ግንኙነታቸውን  ለማጠናከር እንደሚሰሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እና የደቡብ ኮሪያ ሪፐብሊክ ፓርላማዎች ግንኙነታቸውን  የበለጠ ለማጠናከር እንደሚሰሩ ገለፁ፡፡ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ነገዎ (ዶ/ር) ከደቡብ ኮሪያ የፓርላማ ልዑክ  ጋር…

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን ለማስተናገድ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 37ኛውን የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤን እና 44ኛውን የአስፈጻሚ ምክርቤት ስብሰባ ለማስተናገድ ቅድመ ዝግጅት እተደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ገለፁ፡፡ በመጭው የካቲት ወር በአዲስ አበባ የሚካሄደውን…

በፕሪሚየር ሊጉ ሀዋሳ ከተማና ቅዱስ ጊዮርጊስ ድል ቀንቷቸዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ5ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀዋሳ ከተማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ሲዳማ ቡናን የገጠመው ሀዋሳ ከተማ በእዮብ አለማየሁ ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 በማሸነፍ ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል፡፡…

አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ኩሪፍቱ የአፍሪካ መንደርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ አስተዳደር እየተገነባ ያለውን የኩሪፍቱ አፍሪካ መንደር ጎብኝተዋል። አምባሳደሩ ፥ የኩሪፍቱ አፍሪካ መንደር የአህጉሪቱ የፖለቲካ መዲና በሆነችው አዲስ አበባ…

የከተማ አስተዳደሩ አመራሮች የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚዬም ፕሮጀክት ግንባታን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አመራሮች የአድዋ ዜሮ ኪሎ ሜትር ሙዚዬም ፕሮጀክት ግንባታ ሒደት የደረሰበትን ደረጃ ጎብኝተዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የእቅድ አፈፃፀም ግምገማ በዛሬው ዕለት…

በጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን የሊቢያ አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት ዓለም ዓቀፍ ኮንፈረንስ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊቢያ በደረሰው ከባድ የጎርፍ አደጋ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት ዓለም ዓቀፍ ኮንፈረንስ መጀመሩ ተገለጸ፡፡ ትናንት ተጀምሮ ዛሬም የቀጠለው ኮንፈረንስ የሚካሄደው በፈረንጆቹ ባሳለፍነው መስከረም ወር ላይ የሊቢያን ከተሞች…

የ2023 የአፍሪካ እጩ ኮከብ ተጫዋቾች ዝርዝር ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) የአፍሪካ እጩ ኮከብ ተጫዋቾችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ በምርጫ ዝርዝሩ ውስጥ 30 ተጫዋቾች በእጩነት የቀረቡ ሲሆን÷ 20 የሚሆኑት በአፍሪካ ክለቦች የሚጫወቱ ናቸው ተብሏል፡፡ በእጩ ዝርዝሩ ሞሃመድ…

ባለፉት ሦስት ወራት ዳያስፖራው ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ ወደ ሀገር ቤት መላኩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ሶስት ወራት ዳያስፖራው ከ1 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ ገንዘብ በሕጋዊ መንገድ ወደ ሀገር ቤት መላኩን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ይህን የገለፀው የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያው ሩብ…

ከፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ከፓስፖርት ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል በተጠረጠሩ 28 ግለሰቦች ላይ ተጨማሪ 14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ለፖሊስ ፈቀደ። ከደላላ ጋር በመመሳጠር ከህግ ውጪ በጉቦ ለውጭ ዜጎች ፓስፖርት በመስጠት፣ ዜጎችን በህገወጥ መንገድ…