በስንዴ ምርት ላይ የታየው ስኬት በአትክልትና ፍራፍሬም ሊደገም ይገባል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስንዴ ምርት ላይ የታየው ስኬት በአትክልትና ፍራፍሬም ሊደገም እንደሚገባ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ(ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ በመልካሳ ምርምር ማዕከል በአትክልትና ፍራፍሬና በሜካናይዜሽን እየተሰሩ ያሉ የምርምር ስራዎችን ጎብኝተዋል።…