Uncategorized የኢትዮጵያ ታምርት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ Meseret Awoke Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ታምርት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ። በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…
Uncategorized አየር መንገዱ በቻድ ያለምንም ችግር በረራውን እንዲቀጥል የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Melaku Gedif Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቻድ ያለምንም ችግር በረራውን እንዲቀጥል የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው መንግስቴ ከቻድ የሲቪል አቪዬሽን ሚኒስቴር ሴክሬታሪ ጄኔራል ማሃማት ሳለህ ዱጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የተከናወኑ ተግባራት የነዋሪውን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ጀምረዋል – ከንቲባ አዳነች Mikias Ayele Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ የገባነውን ቃል ተግባራዊ ለማድረግ የሰራናቸው ስራዎች የነዋሪውን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እና ማህበራዊ ፍትህ ማንገስ ጀምረዋል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናገሩ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የስራ አፈፃፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ከኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ሁለቱ ወገኖች በቀጠናዊና አለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን የሁለትዮሽ ትብብር ማሳደግ በሚችሉባቸው ሁኔታዎች ላይ ምክክር…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ አስር ቀናት አንዳንድ አካባቢዎች ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖራቸው ተጠቆመ Melaku Gedif Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀጣዮቹ አስር ቀናት አንዳንድ አካባቢዎች ከመደበኛ በላይ ዝናብ እንደሚኖራቸው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡ ኢንስቲትዩቱ ጉዳዩን አስመልክቶ በሰጠው ማብራሪያ÷ በመደበኛ ሁኔታ በቀጣዮቹ አስር ቀናት በአብዛኛው የሀገሪቱ ክፍሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ትርክትን በማስተካከል ሂደት የተለያዩ የሕብረተሰብ ክፍሎች ዐሻራቸውን ሊያኖሩ ይገባል – ምሁራን ዮሐንስ ደርበው Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፖለቲከኞች፣ ምሁራን፣ የሕዝብ ተወካዮች እና አመራሮች ትርክትን በማስተካከል ሂደት ውስጥ ዐሻራቸውን ሊያስቀምጡ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ባለፉት ዘመናት ኢትዮጵያውያን በፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ዘርፎች ትልቅ የትስስር ታሪክ ማስቀመጣቸውን…
ጤና ፀፀትን እንዴት ከራስዎ ያርቃሉ? Meseret Awoke Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰዎች የሚሰማቸው የሃዘን፣ የቁጭት እና የመረበሽ ስሜት ድምር ፀፀት ይባላል፡፡ የሥነ - ልቦና ባለሙያው ሔኖክ ሃ/ማርያም ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ፀፀት ስለሚያመጣው ጉዳትና መወሰድ ስላለባቸው መፍትሄዎች አብራርተዋል፡፡…
ቴክ የስዊድን ኪነ-ህንጻ ባለሙያዎች ሰማይ ጠቀስ ፎቆችን ከእንጨት እየገነቡ ነው Meseret Awoke Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የስዊድን የኪነ-ህንጻ ባለሙያዎች እሽግ እንጨቶችን በማጣበቅ ሰማይ ጠቀስ ፎቆች እየገነቡ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በስዊድን የህንጻ መሃንዲሶች በሲሚንቶ፣ ጡብ እና ብረት በመጠቀም ህንጻ ከመገንባት የእንጨት ህንጻዎች ወደመገንባት እየተመለሱ እንደሆነም…
Uncategorized አቶ ደመቀ መኮንን በናይል ተፋሰስ አባል ሀገራት መካከል ጠንካራ ትብብር ሊኖር እንደሚገባ ገለጹ Shambel Mihret Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የጋራ የሆነ ሀብትን በአግባቡ ለመጠቀም በናይል ተፋሰስ አባል ሀገራት መካከል ጠንካራ ትብብር ሊኖር እንደሚገባ ገለጹ፡፡ አቶ ደመቀ መኮንን ከደቡብ ሱዳን የሽግግር ሥራ አስፈፃሚ ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ በውጭ ሀገር የሠራተኛ ሥምሪት ዘርፍ የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ Shambel Mihret Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በውጭ ሀገር የሠራተኛ ሥምሪት ዘርፍ ከባለድርሻ አካላት ጋር በቅንጅት የሚከናወነው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሥራ እና ክኅሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የዜጎችን መብትና ደኅንነት እንዲሁም ተጠቃሚነትን ባስጠበቀ መልኩ የሚከናወነው የውጭ ሀገር የሠራተኛ…