አሜሪካ በሃማስ እና እስራኤል መካከል ተኩስ አቁም እንዲደረግ የቀረበውን ጥሪ ውድቅ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሃማስ እና በእስራኤል መካከል ተኩስ አቁም እንዲደረግ የቀረበውን ዓለም አቀፋዊ ጥሪ እንደማትቀበል አስታወቀች፡፡
የአሜሪካ ብሔራዊ ደኅንነት ቃል አቀባይ ጆን ኬርቢ፥ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል ተኩስ አቁም ይደረግ ለማለት ትክክለኛው…