Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ምስጋኑ ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይና ትብብር ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከፖርቹጋል የውጭ ጉዳይና ትብብር ሚኒስትር ፍራንሲስኮ አንድሬ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም÷ በሁለቱ ሀገራት የጋራ ጥቅምና ወሳኝ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው…

ለሶማሌ ክልል የውሃ ቦቴዎች ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለሶማሌ ክልል ሦስት የውሃ ቦቴዎችን በድጋፍ አበርክቷል። ድጋፉን የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በጅግጅጋ ከተማ ተገኝተው ለክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሐመድ አስረክበዋል፡፡ አቶ ሙስጠፌ…

በአማራ ክልል በያዝነው ዓመት 250 ሺህ ሔክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ እንደሚለማ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው ዓመት 250 ሺህ ሔክታር መሬት በበጋ መስኖ ስንዴ እንደሚለማ የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የ2016 ክልላዊ የበጋ መስኖ ስንዴ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ -ግብር በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ደዋ ጨፋ ወረዳ ተካሂዷል፡፡…

ኡስታዝ አቡበከርን በማገት መኪናውን ሊነጥቁ ነበር ተብለው በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የቀረበው ዝርዝር ክስ በንባብ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለውን ግለሰብ በማገት መኪናውን ሊነጥቁ ነበር ተብለው በተጠረጠሩ ግለሰቦች ላይ የቀረበው ዝርዝር ክስ በንባብ ተሰማ። የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዐቃቤ ሕግ በሰባት ተከሳሾች ላይ…

በሐረሪ ክልል ሰላምንና የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ስራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል ሰላምና ፀጥታ ለማረጋገጥ ማህበረሰቡን ያሳተፈ የወንጀል መከላከል ስራ በማጠናከር የሕግ የበላይነትን ለማረጋገጥ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል። የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽነር ነስሪ ዘካሪያ÷ በክልሉ በ2015…

የብሄራዊ አቪዬሽን አካባቢ ጥበቃ ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ባለድርሻ አካላትን ያካተተ የብሄራዊ አቪዬሽን አካባቢ ጥበቃ ኮሚቴ መቋቋሙን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኮሚቴው የተቋቋመው የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ደንጌ ቦሩ እና የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን…

በእንጦጦ ፓርክ ዙሪያ የውንብድና ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉለሌ ክፍለ ከተማ እንጦጦ ፓርክ ዙሪያ የቅሚያ እና የውንብድና ወንጀል ሲፈፅሙ በነበሩ ሁለት ግለሰቦች ላይ የቅጣት ውሳኔ መተላለፉን የሽሮሜዳ አካባቢ ጣቢያ ፖሊስ ገለፀ፡፡ የጣቢያው የወንጀል ምርመራ ማስተባበሪያ ኃላፊ ምክትል ኢንስፔክተር ፍቅሩ…

የመዲናዋ ነዋሪዎች ለሰላም የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱሪዝም ዘርፍ ሰላምን የሚፈልግ በመሆኑ የመዲናዋ ነዋሪዎች ለሰላም የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያበረክቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የሥራ፣ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱሥትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር ዓባይ ጥሪ…

በዓሉ የፌዴራል ሥርዓቱ ለዘላቂ ሰላም ያለውን ሚና በሚያጠናክር መልኩ ይከበራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮው የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ኅብረ- ብሔራዊ የፌዴራል ሥርዓቱ ለዘላቂ ሰላም ግንባታ ያለውን ሚና በሚያጠናክር መልኩ እንደሚከበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ- ጉባዔ ዛህራ ሁመድ ገለፁ። በዓሉን ሕገ- መንግሥቱንና…

ሥራ በጀመረበት ዕለት መደብሩን ‘በስርቆት ያጸዳው’ ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞስኮ የኤሌክትሮኒክስ መደብር ለመስራት የተቀጠረው ግለሰብ ሥራ በጀመረበት ዕለት መደብሩን ‘በስርቆት አጽድቶ’ በቁጥጥር ስር መዋሉ አነጋጋሪ ሆኗል። የ44 አመቱ ሩሲያዊ ግለሰብ በወሩ መጀመሪያ በሞስኮ በሚገኝ አንድ የኤሌክትሮኒክስ መደብር ውስጥ…