Fana: At a Speed of Life!

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ የወርቅ ሀብትን በአግባቡ ጥቅም ላይ ለማዋል ባለድርሻ አካላት በቅንጅት እንዲሠሩ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ያለውን የወርቅ ሀብት በአግባቡ ጥቅም ላይ ለማዋል ባለድርሻ አካላት በቅንጅት እንዲሰሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ አሳሰቡ። የክልሉ ማዕድን ሀብት ልማት የሦስት ወራት ዕቅድ ክንውን አፈፃፀምና የቀጣይ ዕቅድ ዙሪያ በዲማ…

የአብርሆት ቤተ-መፃሕፍት ለሕግ ታራሚዎች የማበረታቻ ሽልማትና የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብርሆት ቤተ-መጽሐፍት ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጋር በመተባበር የማበረታቻ ሽልማቶች እና የማዕድ ማጋራት ፕሮግራም አካሄደ። መርሐ-ግብሩ የተካሄደው የሕግ ታራሚዎች በዕውቀት እንዲበለጽጉ እና በሥነ-ምግባር እንዲታነጹ ታሳቢ በማድረግ መሆኑም…

የተማሪዎች ምደባ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ ነው – ትምህርት ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ምደባ በተማሪዎች የተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች ያላቸውን የቅበላ አቅም ታሳቢ ያደረገ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሄራዊ ፈተና ወስደው ያለፉ ተማሪዎች…

የፋይናንስ አቅርቦትን በማጠናከር የሕክምና አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ እየተሠራ ነው – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በጤናው ዘርፍ ያለውን የፋይናንስ አቅርቦት ችግር በመቅረፍ ጥራት ያለው የሕክምና የአገልግሎት ተደራሽነትን ለማሣደግ በትኩረት እየሠራ መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ለሦስት ቀናት የሚቆው 25ኛው የጤናው ዘርፍ ዓመታዊ ጉባዔ "ጠንካራ…

100 ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅቶችን በመደገፍ ከ56 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉ ሦስት ዓመታት በኢ-ኮሜርስ ዘርፍ የተሠማሩ 100 ጀማሪ የቴክኖሎጂ ድርጅቶችን በመደገፍ ከ56 ሺህ በላይ የሥራ ዕድል ለመፍጠር መታቀዱን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ኢ-ኮሜርስን መሰረት ባደረገ ንግድ የተሠማሩ የቴክኖሎጂ…

የሳንባ ምች ምንነት፣ መንስዔና ህክምና

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳምባ ምች በባክቴሪያ፣ በቫይረስ ወይም በፈንገስ ምክንያት የሚመጣ የአንዱ ወይም የሁለቱም ሳንባ ኢንፌክሽን ነው። ማንኛውም ሰው በሳንባ ምች ሊጠቃ የሚችል ቢሆንም በከፍተኛ ሁኔታ ለበሸታው ተጋላጭ የሆኑት ዕድሜያቸው 65 እና ከዚያ በላይ የሆኑ…

በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከጣልያን የተለያዩ ተቋማት ልዑካን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር በለጠ ሞላ (ዶ/ር) ከጣሊያን የተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ ልዑካን ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሩ ከጣልያን ከበርጋሞ ከተማ ከንቲባ ጆርጂዮ ጎሪን ፣ ከቤርጋሞ ዩኒቨርሲቲ ሬክተር ሰርጂዮ ካቫሊየሪ(ፕ/ር)…

መከላከያን መደገፍ የሃገር ህልውናን ማስጠበቅ የሃገር ሉአላዊነትን መደገፍ ነው- አብርሃም በላይ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መከላከያን መደገፍ የሃገር ህልውናን ማስጠበቅ የሃገር ሉአላዊነትን መደገፍ ነው ሲሉ የመከላከያ ሚኒስትሩ አብርሃም በላይ(ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው÷መከላከያ ሃገር ነው፤ መከላከያን መደገፍ የሃገር…

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ በአዎንታ ሊመለከቱት ይገባል-ላውረንስ ፍሪማን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኢትዮጵያን የባህር በር ጥያቄ በአዎንታዊ መልኩ ሊያዩት እንደሚገባ አሜሪካዊው የፖለቲካና ኢኮኖሚ ተንታኝ ላውረንስ ፍሪማን ገለጹ። አሜሪካዊው የፖለቲካና ኢኮኖሚ ተንታኝ ላውረንስ ፍሪማን እንደገለጹት ÷የኢትዮጵያ የባህር…

በቅርቡ የተከበሩ በዓላትን እንዲሁም ብሄራዊ ሁነቶችን ተገን በማድረግ ጸረ ሰላም ሀይሎች ለመፈፀም ያሴሩትን የሽብር ዕቅድ ማክሸፍ መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በቅርቡ የተከበሩ ሀይማኖታዊና ባህላዊ በዓላት እንዲሁም ብሄራዊ ሁነቶችን ተገን በማድረግ ጸረ ሰላም ሀይሎች ለመፈፀም ያሴሩትን የሽብር ዕቅድ ማክሸፍ መቻሉን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ ዋና ሰብሳቢ እና የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት…