Fana: At a Speed of Life!

”ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል የሩጫ ውድድር ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ''ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ የሩጫ ውድድር ሊካሄድ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ውድድሩን የሰላም ሚኒስቴር ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና ከታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ ጋር በመቀናጀት ነው በሁሉም…

ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር አቀፍ ደረጃ የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር አቀፍ ደረጃ የብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን አስጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ በወር በአማካይ 1 ሚሊየን ዜጎችን በመመዝገብ እስከ 2018 ዓ.ም ለ32 ሚሊየን ዜጎች አገልግሎቱን ለመስጠት መታቀዱ ተመላክቷል፡፡…

በመዲናዋ ከተማ አቀፍ የኢትዮጵያ ታምርት አውደ ርዕይና ባዛር ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ኢትዮጵያ ታምርት፤ እኛም እንሸምት" ከተማ አቀፍ አውደ ርዕይና ባዛር ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፍቷል። አውደ ርዕይና ባዛሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባና የኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ ጃንጥራር…

በኦሮሚያ ክልል በ3 ሚሊየን ሄክታር ላይ የእንስሳት መኖ ለማልማት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖ ለማልማት እየተሰራ መሆኑን የክልሉ መስኖና አርብቶ አደር ልማት ቢሮ ገለጸ። በኦሮሚያ ክልል ቆላማ አካባቢዎች እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት ተግባራት የአርብቶ አደሩን ሕይወት እያሻሻሉ…

ማህበሩና ላሚኖ ኢንጂነሪንግ ለብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የሚውሉ መሳሪያዎች ግዥ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባንኮች ማህበር እና ላሚኖ ኢንጂነሪንግ ለብሔራዊ ዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ የሚውሉ መሳሪያዎች ግዥ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንትና የኢትዮጵያ ባንኮች ማሕበር የቦርድ ሊቀመንበር አቤ ሳኖ እና የላሚኖ…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቀብሪደሃር በሣምንት 2 ቀን ለመብረር ዝግጅቱን አጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሚያዝያ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ሶማሌ ክልል ቀብሪደሃር ከተማ በሣምንት ሁለት ቀን የበረራ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችለውን ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡ የሀገር ውስጥ የበረራ አድማሱን እያስፋፋ መሆኑን…

ዲጂታል የደረሰኝ ሥርዓት የታክስ ገቢን ለማሳደግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ እንዳለው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዲጂታል የተደገፈ የደረሰኝ ሥርዓት መዘርጋት የታክስ ገቢን ከማሳደግ አኳያ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው ሲሉ የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ ገለጹ፡፡ የገቢዎች ሚኒስቴር ከዓለም ባንክ ጋር የታክስ አስተዳደር ስርዓትን ለማዘመንና ዲጂታላይዝ…

በአፍሪካ የሚገኙ የብሪታንያ አምባሳደሮች የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የሚገኙ የብሪታንያ አምባሳደሮች እና ከፍተኛ ዲፕሎማቶች የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጎበኙ፡፡ በጉብኝታቸውም አየር መንገዱ ጥቅም ላይ ያዋላቸውን የተለያዩ ዘመናዊ የአቪዬሽን ኢንዱስትሪ ቴክኖሎጂዎች መመልከታቸው ተገልጿል፡፡…

በክልሉ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅን ተፈፃሚ ለማድረግ ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅን ተግባራዊ በማድረግ አከራዮችና ተከራዮች መብትና ግዴታቸውን እንዲወጡ ማድረግ ያስፈልጋል ሲሉ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡…

የቤት ልማት ፕሮጀክቶችን በፍጥነት በማጠናቀቅ የታዩ ልምዶች ይበልጥ መጎልበት ይገባቸዋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የቤት ልማት ፕሮጀክቶችን በጥራትና በፍጥነት በማጠናቀቅ ረገድ የታዩ ልምዶች ይበልጥ መጎልበት እንዳለባቸው የፌዴራል ተቋማት ሱፐርቪዥን ቡድን አስታወቀ። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር የሚያስተባብረው የፌዴራል ተቋማት…