ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ የሠራዊቱ አመራሮች እና አባላት የዓላማ ጽናት ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሠራዊቱ አመራሮች እና አባላት የተጣለባቸውን አደራ ለመወጣት ዝግጁነታቸውንና የማድረግ ዐቅማቸውን በማሣደግ የዓላማ ጽናታቸው ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አሳሰቡ፡፡
"በተፈተነ ጊዜ ሁሉ…