Fana: At a Speed of Life!

3ኛው ዙር የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር በካይሮ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦችና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር በግብጽ ካይሮ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በድርድሩም ባልተፈቱ የቴክኒካል እና የህግ ማእቀፍ ጉዳዮች የተሻለ ውጤት ላይ ለመድረስ ትኩረት…

በገንዘብ ማተም እና ማዕድናት በመያዝ ወንጀል የተጠረጠሩ ዘጠኝ የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተም እና የተለያዩ ማዕድናት በመያዝ ወንጀል የተጠረጠሩ የፀሃይ ሪል እስቴት ዋና ሥራ አስኪያጅን ጨምሮ በዘጠኝ የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ተደራራቢ ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ…

የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የሀገራዊ የድህረ ምረቃ ፕሮግራም የመግቢያ ፈተና የመቁረጫ ነጥብን ይፋ አድርጓል፡፡ በሁሉም የድህረ ምረቃ ፕሮግራሞች በመንግስትና በግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተው ለመማር የሚፈልጉ አመልካቾች በሙሉ በሀገር አቀፍ ደረጃ…

ዓለም አቀፍ የስታርትአፕ ሽልማት በኢትዮጵያ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ የስታርትአፕ ሽልማት የአፍሪካ ጉባኤ ከጥቅምት 14 እስከ 16 ቀን 2016 ዓ.ም በሳይንስ ሙዚየም ይካሄዳል፡፡ ጉባኤውን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ኢንተርፕሪነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት እና ከግሎባል ኢኖቬሽን ኢኒሼቲቭ ግሩፕ…

የሳይበር ጥቃት ሙከራን በማክሸፍ ከ23 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በ2015 በጀት ዓመት የተቃጣ የሳይበር ጥቃት ሙከራን በማክሸፍ ከ23 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ከኪሳራ ማዳኑን አስታወቀ። የ4ኛው የሳይበር ደህንነት ወር አካል የሆነ ጉባኤ “የሳይበር ደህንነት…

በ11 ከተሞች በ102 ሚሊየን ዶላር የ’’ዲስትሪቢዩሽን’’ መስመር መልሶ ግንባታ ስራ ሊጀመር ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ11 ከተሞች በ102 ሚሊየን ዶላር የዲስትሪቢዩሽን መስመር መልሶ ግንባታ ስራ ሊጀመር እንደሆነ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር…

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች የሚወያየውና ውሳኔ የሚሰጠው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተከፍቷል፡፡ ምልዓተ ጉባኤውን በፀሎት የከፈቱት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ…

በተከለከሉ መንገዶች ላይ ሲንቀሳቀሱ በተገኙ 687 ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተከለከሉ መንገዶች ላይ ሲንቀሳቀሱ የተገኙ 687 ተሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ እርምጃ የተወሰደባቸው ተሽከርካሪዎች በመዲናዋ 5 የተለያዩ አካባቢዎች ላይ በስራ መግቢያ እና ከስራ መውጫ…

የሳዳም ሁሴን ልጅ አባቷ ይመሩት የነበረውን ፓርቲ በማስተዋወቋ የሠባት ዓመት እስራት ተፈረደባት

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢራቅ ፕሬዚዳንት ሳዳም ሁሴን ሴት ልጅ ራጋድ ሳዳም ሁሴን በህግ እንዲፈርስ የተደረገውንና አባቷ ይመሩት የነበረውን ባዝ ፓርቲ በማስተዋወቋ የሠባት ዓመት እስራት በባግዳድ ፍርድ ቤት ተፈርዶባታል፡፡ በፈረንጆቹ 2003 አሜሪካ ኢራቅን…

አሜሪካ ፣ ጃፓንና ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ፣ ጃፓን እና ደቡብ ኮሪያ የመጀመሪያ የሆነውን የጋራ ወታደራዊ ልምምድ አካሂደዋል፡፡ የሶስትዮሽ ወታደራዊ ልምምዱ ከሰሜን ኮሪያ ሊቃጣ የሚችልን የኒውክሌር እና የሚሳኤል ጥቃት መመከት የሚያስችል አቅም ለማሳደግ ያለመ ነው ተብሏል፡፡…