Fana: At a Speed of Life!

የፕሪሚየር ሊጉ ሁለት መርሐ ግብሮች በአቻ ውጤት ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሦስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማጠቃለያ አዳማ ከተማ ከሀምበሪቾ ዱራሜ እንዲሁም ኢትጵያ ቡና ከባህር ዳር ከተማ 2 አቻ ተለያይተዋል፡፡ ለአዳማ ከተማ አብዲሳ ጀማል እና ዮሴፍ ታረቀኝ እንዲሁም ለሀምበሪቾ ዱራሜ በፍቃዱ አስረሳኸኝ እና…

አመራሩ የሕዝቡን እርካታ በሚያረጋግጥ ሁኔታ በይበልጥ ውጤት ለማምጣት እንዲተጋ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የነበረው ሁለተኛው ዙር የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና ተጠናቋል፡፡ ሰልጣኞች ከስልጠናው ያገኙትን ግብዓት ተግባራዊ በማድረግ የሕዝቡን እርካታ በሚያረጋግጥ ሁኔታ በሰላም፣ በልማትና በመልካም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራን መረቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ልደታ ክፍለ ከተማ የወጣቶች ስፖርት ማዘውተሪያ ሥፍራን በዛሬው ዕለት መርቀዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ “ሁሉም በየመስኩ አድርጎ…

በትምህርት ቤት ምገባ አዲስ አበባ ልምድ የሚቀሰምባት ከተማ ሆና ተመረጠች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በትምህርት ቤት ምገባ መርሐ ግብር አዲስ አበባ ሌሎች ሀገራት ልምድ የሚቀስሙባት ከተማ ሆና መመረጧን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷…

2ኛው ዙር የአመራሮች ስልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ማዕከላት ሲሰጥ የነበረው ሁለተኛው ዙር የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች ስልጠና ተጠናቀቀ፡፡ ''ከዕዳ ወደ ምንዳ'' በሚል መሪ ሐሳብ በ10 ማዕከላት ከመስከረም 29 ቀን 2016 ጀምሮ ስልጠና ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል፡፡…

የወል እውነትን በመያዝ ለዘላቂ ሰላም መሥራት እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚያስተሳስሩ የወል እውነቶችን በመያዝ ለሀገራዊ አንድነት፣ ዘላቂ ሰላምና ልማት በጋራ መሥራት እንደሚገባ የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ "የሰላምና የሀገር ግንባታ መሰረታውያን ሀገራዊ ጥቅሞች፣ የጋራ ማንነቶች፣ ሀገራዊ እሴቶችና ሴኩላሪዝም" በሚል…

ቦርዱ በአዋሽ አርባ የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን የሰብዓዊ አያያዝ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈፃፀም መርማሪ ቦርድ በአማራ ክልል ተፈጠሮ በነበረው የጸጥታ መደፍረስ ሳቢያ በወንጀል ተጠርጥረው በአዋሽ አርባ የማቆያ ማዕከል የሚገኙ ተጠርጣሪዎችን የሰብዓዊ አያያዝ ሁኔታ ተመልከተ፡፡ ከምልከታው ጎን ለጎንም የቦርዱ…

አውስትራሊያዊቷ ዋናተኛ በጀርባ ዋና ስፖርት የዓለም ክብረወሰንን ሰበረች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃንጋሪ ቡዳፔስት እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ የዋና ስፖርት ውድድር አውስትራሊያዊቷ ዋናተኛ ኬይሊ ማክዊን የጀርባ ዋና የዓለም ክብረወሰንን ሰብራለች፡፡ ኬይሊ ማክዊን 50 ሜትሩን የዋና ርቀት ለማጠናቀቅ 26 ሰከንድ ከ86 ማይክሮ ሰከንድ…

የቻይና – አፍሪካ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና - አፍሪካ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና የልምድ ልውውጥ መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ መድረኩ የቻይና - አፍሪካን የሁለትዮሽ ግንኙነት ለማጠናከር የተደረገው ስምምነት ወደ ተግባር የተገባበት ማሳያ መሆኑን የሥራና ክኅሎት…