ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራዔልና ፍልስጤምን ለማሸማገል የተጠራው ጉባዔ ያለስምምነት ተበተነ Alemayehu Geremew Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ተባብሶ የቀጠለውን የእስራዔል እና ፍልስጤም ጦርነት እልባት እንዲያገኝ ዓልሞ ትናንት በግብጽ የተካሄደው የሠላም ጉባዔ ያለስምምነት ተበትኗል፡፡ በጉባዔው ላይ አሜሪካ እና እስራዔል ሳይሳተፉ መቅረታቸውን ሲ ጂ ቲ ኤን ዘግቧል፡፡ የግብጽ…
ስፓርት ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቫሌንሽያ ግማሽ ማራቶን ከ2ኛ እስከ 4ኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀቁ Shambel Mihret Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በቫሌንሽያ በተካሄደ የግማሽ ማራቶን ውድድር ከ2ኛ እስከ 4ኛ ያለውን ደረጃ በመያዝ አጠናቅቀዋል፡፡ በግማሽ ማራቶን ውድድሩ አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ፣ ሀጎስ ገብረህይወት እና ሰለሞን ባረጋ ተሳትፈዋል፡፡ በዚህም አትሌት…
የሀገር ውስጥ ዜና “የተቃጡብንን ወረራዎች በጀግኖች አኩሪ ገድል በድል ተወጥተናል”- ሌ/ጄ ዘውዱ በላይ Melaku Gedif Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተቃጡብንን ወረራዎች በጀግኖች አኩሪ ገድል በአሸናፊነት ተወጥተናል ሲሉ የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ዘውዱ በላይ ገለጹ፡፡ 116ኛውን የኢትዮጵያ ሠራዊት ቀን የዳሎል ማዕከላዊ ዕዝ ከጋምቤላ ክልል መንግስት ጋር በመሆን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የተባበሩት መንግስታት ኤጀንሲዎች በጋዛ የሰብዓዊ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ Shambel Mihret Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ኤጀንሲዎች በጋዛ ሰርጥ የሰብዓዊ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ኤጀንሲዎቹ ጥሪውን ያቀረቡት በጋዛ ሰርጥ የሚስተዋለው የሰብዓዊ ቀውስ እየተባባሰ መምጣቱን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡ የዓለም ጤና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ተጥሎ በነበረው የሰዓት እላፊ ላይ ማሻሻያ ተደረገ Melaku Gedif Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል አንጻራዊ ሰላም መምጣቱን ተከትሎ ተጥሎ በነበረው የሰዓት እላፊ ገደብ ላይ ማሻሻያ መደረጉን ኮማንድ ፖስቱ አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ እና የኮማንድ ፖስቱ አባል መንገሻ ፈንታው( ዶ/ር) ÷በክልሉ የተከሰተውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከውስጥና ከውጭ የሚቃጣን ጥቃት በሩቁ የሚያስቀር ሠራዊት እየተገነባ ነው – ሌ/ጀ ይልማ መርዳሳ Shambel Mihret Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 11 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ላይ ከውስጥና ከውጭ የሚቃጣ ጥቃትን በሩቁ የሚያስቀር ሠራዊት እየተገነባ መሆኑን የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል ይልማ መርዳሳ ገለፁ። 116ኛው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን "በተፈተነ ጊዜ ሁሉ የሚፀና የድል…
Uncategorized ትኩረት የማጣትና ከፍተኛ ያለመረጋጋት ችግር ምንድን ነው? Amele Demsew Oct 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረት የማጣትና ከፍተኛ ያለመረጋጋት ችግር (Attention deficit hyperactivity disorder) በህክምናው አጠራር "ኤዲኤችዲ" በስሜት የተሞላ ያልተለመደ በከፍተኛ ደረጃ የመቁነጥነጥና ትኩረት የማጣት ባህሪያትን የሚያስከትል የአእምሮ…
ስፓርት ቼልሲ እና አርሰናል 2 ለ2 ተለያዩ Meseret Awoke Oct 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛው ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ተጠባቂ የነበረው የአርሰናልና ቸልሲ ጨዋታ በ2 አቻ ተጠናቋል፡፡ የቼልሲን ጎሎች ኮል ፓልመር እና ሚሃየሎ ሙድሪክ ሲያስቆጥሩ ፥ ለአርሰናል ደግሞ ዴክላን ራይስ እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ የአቻ ጎሎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ጉዞን ለማሳለጥ አመራሩ የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ መስራት ይኖርበታል – አቶ አረጋ ከበደ Meseret Awoke Oct 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ጉዞን ለማሳለጥ በየደረጃው ያለው አመራር የህግ የበላይነትን በማረጋገጥ በቁርጠኝነትና በአንድነት መስራት ይኖርበታል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳደሩ ይህን ያሉት "ከእዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ…
ስፓርት ማንቸስተር ሲቲ ብራይተንን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ Meseret Awoke Oct 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ9ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በሜዳው ብራይተንን ያስተናገደው ማንቸስተር ሲቲ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። በዚህም ነጥቡን 21 በማድረስ የደረጃ ሰንጠረዡ ለጊዜው እየመራ ይገኛል። በሌላ ጨዋታ ከሜዳው ውጪ በርንማውዝን…