የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለንግድና ኢንቨስትመንት ዋና መዳረሻ ሆናለች – አምባሳደር ስለሺ በቀለ Meseret Awoke Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ለንግድና ኢንቨስትመንት ዋና መዳረሻ ሆናለች ሲሉ በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ (ዶ/ር ኢ/ር) ገለጹ፡፡ በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና ዋፋ ማርኬቲንግና ፕሮሞሽን በጋራ ያዘጋጁት የኢትዮ-አሜሪካ ቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት…
ስፓርት የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ Mikias Ayele Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል ከባየርንሙኒክ እንዲሁም ማንቸስተር ሲቲ ከሪያል ማድሪድ ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። ባየርንሙኒክ ከአርሰናል በአሊያንዝ አሬና ስታዲየም በሚያደርጉት ጨዋታ…
የሀገር ውስጥ ዜና የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎችን መደገፍ እንደሚገባ ተጠቆመ Melaku Gedif Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ምርት ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎችን መደገፍ እንደሚያስፈልግ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ አቶ መላኩ አለበል ከተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት የዘላቂ ልማት ግብቦች ፈጠራ እና ኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ኦርዲን በድሪ የሸዋል ዒድ በዓል አብሮነትን በሚያጎላ መልኩ እንዲከበር ላደረጉ አካላት ምስጋና አቀረቡ Tamrat Bishaw Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የሸዋል ዒድ በዓል ባህላዊ እሴቱን ጠብቆ አብሮነትንና ፍቅርን በሚያጎላ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ አስተዋጽዎ ላደረጉ አካላት ምስጋና አቅርበዋል። በክልሉ በየዓመቱ በታላቅ ድምቀት የሚከበረው የሸዋል ዒድ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በኢራን ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ልትጥል ነው Mikias Ayele Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሚቀጥሉት ቀናት ውስጥ በኢራን ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ እንደምትጥል አስታወቀች፡፡ የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን÷ አሜሪካ የኢራን ሰው አልባ ድሮን እና ሚሳኤል ፕሮግራምን ኢላማ ያደረገ ማዕቀብ ትጥላለች ብለዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሐረሪ ክልል የዳያስፖራ ቤት ልማት ዘርፍ ውጤቱን በሌሎችም ለመድገም እንደሚሰራ ገለጸ Meseret Awoke Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል በዳያስፖራ ቤት ልማት ዘርፍ ያስመዘገበውን ውጤት በሌሎች የኢንቨስትመንት ዘርፎችም ለመድገም እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አቅምና ፍላጎትን ማስተናገድ የሚያስችሉ የዳያስፖራ ተሳትፎ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል ኤጄንሲ ጉባዔ ላይ እየተሳተፈች ነው ዮሐንስ ደርበው Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው ዓለም አቀፉ የታዳሽ ኃይል ኤጄንሲ ጉባዔ በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች አቡ ዳቢ በዛሬው ዕለት ተጀምሯል፡፡ በጉባዔው የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እና በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች የኢትዮጵያ አምባሳደር ዑመር ሁሴን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከባድ የማታለል ወንጀል ክስ ተመስርቶበት ሲፈለግ የነበረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ Shambel Mihret Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሸገር ከተማ አስተዳደር በከባድ የማታለል ወንጀል ክስ ተመስርቶበት ሲፈለግ የነበረውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ግለሰቡ በሸገር ከተማ አስተዳደር በመልካ ኖኖ ክፍለ ከተማ አራት…
ቴክ ዊንጉ አፍሪካ በኢትዮጵያ የገነባው ዳታ ማዕከል ዓለም አቀፍ መመዘኛ በማሟላቱ የምስክር ወረቀት አገኘ Shambel Mihret Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዊንጉ አፍሪካ በ50 ሚሊየን ዶላር ወጪ በኢትዮጵያ የገነባው ዳታ ማዕከል ዓለም አቀፍ የመመዘኛ መስፈርቶችን በማሟላት የምስክር ወረቀት አገኘ። ዓለም አቀፍ ምዘና ሲደረግለት ቆይቶ የ”ቲር” 3 ደረጃን በማሟላት የምስክር ወረቀት ያገኘው ማዕከሉ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ224 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር ተጠቃሚ ሆነዋል Melaku Gedif Apr 17, 2024 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ224 ሺህ በላይ ተማሪዎች የምገባ መርሐ ግብር ተጠቃሚ በመሆን ላይ እንደሚገኙ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው ምክትል ኃላፊ ወ/ሮ ኢየሩስ መንግስቱ እንደገለጹት÷ በመርሐ ግብሩ ተጠቃሚ በመሆን ላይ የሚገኙት ተማሪዎች…