Fana: At a Speed of Life!

የእርዳታ ሰራተኞች ወደ ጋዛ አቅርቦቶችን ለማድረስ ሰላማዊ መተላለፊያ እንዲከፈትላቸው ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርዳታ ሰራተኞች ወደ ጋዛ የአደጋ ጊዜ የምግብ አቅርቦቶችን ለማድረስ ሰላማዊ መተላለፊያ እንዲከፈትላቸው ጠይቀዋል፡፡ በፈረንጆቹ ጥቅምት 7 በእስራኤልና ሃማስ መካከል በተፈጠረው ጦርነት የተነሳ በጋዛ ምግብ እና ሌሎች አስፈላጊ ግብዓቶች…

አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ የእስራኤል አምባሳደር አለልኝ አድማሱን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ተወያይተዋል። በዚህም፥ የኢትዮጵያ፣ የእስራኤል እና የመካከለኛው ምስራቅ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸውን…

ከንቲባ ከድር ጁሀር የደቻቱ ወንዝ ፕሮጀክትን ለማስጀመር ከተለያዩ ሀገራት ከተውጣጣ ልዑክ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሀር የደቻቱ ወንዝ ፕሮጀክትን ለማስጀመር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ ስምንት የዓለም ሀገራት ተውጣጥተው ከመጡ ልዑካን ቡድን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በደቻቱ ወንዝ ፕሮጀክት ጅማሮና ፋይዳ ላይ…

ኢጋድ በሥደተኞች ጥበቃ ላይ እየተወያየ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በአባል ሀገራቱ መካከል ያለውን የሥደተኞች ጥበቃ በተመለከተ ባዘጋጀው አዲስ የፖሊሲ ማዕቀፍ ላይ በአዲስ አበባ የማጠቃለያ ውይይት እያካሄደ ነው። በመድረኩ የአባል ሀገራቱ ተወካዮች፣ የተባበሩት…

ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) ማረሚያ ቤት እንዲወርድ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ባልቻ በቅጽል ስሙ (ልጅ ያሬድ) በቀረበበት ተደራራቢ ክስ ማረሚያ ቤት እንዲወርድ ታዘዘ። ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ኛ የፀረ-ሽብርና የሕገ-መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። የፍትህ ሚኒስቴር…

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በግብርና ዘርፍ ኢንደስትሪን ማዕከል ያደረገ ልማት እንዲጠናከር ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በግብርና ዘርፍ ትብብርን ማስፋት ብሎም ኢንዱስትሪን ማእከል ያደረገ ልማትን ማጠናከር እንደሚገባ በመግለጽ ጥሪ አቅርበዋል። የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የዕለቱ ውሎ ሁለተኛ መርሐ-ግብር በ3ኛው…

ቻይና የቤልት ኤንድ ሮድ ትብብርን በጥራት ለመተግበር ያስችለኛል ያለችውን ዕቅድ ይፋ አደረገች

ቻይና የቤልት ኤንድ ሮድ ትብብርን በጥራት ለመተግበር ያስችለኛል ያለችውን ዕቅድ ይፋ አደረገች አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ የ”ቤልት ኤንድ ሮድ” ትብብርን በከፍተኛ ጥራት ለመተግበር ያስችላል ያሉትን የሀገሪቱን ዕቅድ ሥምንት ደረጃዎች ይፋ…

ሀገር አቀፍ የሥራ አውደ-ርዕይ በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከደረጃ ዶት ኮም እና ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ያዘጋጁት ሀገር አቀፍ የሥራ አውደ-ርዕይ ተከፈተ። አውደ-ርዕዩ አሠሪና ሠራተኛ የሚገናኙበትና በሚሊኒየም አዳራሽ የተዘጋጀ ሲሆን፥ ዛሬን ጨምሮ ለሁለት…

የጡት ካንሰር ምንነትና ሕክምናው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጡት ካንሰር በዓለማችን ካሉ የካንሰር ዓይነቶች መካከል በገዳይነቱ አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ በየዓመቱ ከሚከሰቱ የካንሰር ዓይነቶች መካከል የጡት ካንሰር 33 በመቶ ሲሆን፥ በበሽታው መያዝና መሞት ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ መጥቷል።…

በቁጭት የተጀመረው የግብርና ሥራ ስኬታማ ነው – አቶ እንዳሻው ጣሰው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሀገር በግብርና ላይ በቁጭት የተጀመረው ሥራ በተግባር ለውጥ እያሳየ ነው ሲሉ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወቅታዊ የተቀናጀ የግብርና ልማት ሥራዎች ላይ ያተኮረ የንቅናቄ…