Fana: At a Speed of Life!

አምባሳደር ብርሃኑ ከጅቡቲ የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጂቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ከጅቡቲ የዓለም አቀፍ ፍልሰተኞች ድርጅት ኃላፊ ታንጆ ፓስፊኮ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም በጅቡቲ እየተባባሰ የመጣውን ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ለመከላከል ሁለቱ ሀገራት በጋራ ሊሰሩባቸው በሚገቡ ጉዳዮች…

እስራዔል ሰብዓዊ እርዳታዎች ወደ ጋዛ እንዲተላለፉ ልትፈቅድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል መንግስት ከግብፅ በኩል ወደ ጋዛ የሚደረጉ ሰብዓዊ እርዳታዎች ለሃማስ እስካልደረሱ ድረስ መተላለፍ የሚችሉ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ውሳኔው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በእስራዔል ቴል አቪቭ ጉብኝት ካደረጉ በኋላ የተደረሰ መሆኑ ነው…

የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ እስራዔል ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል-ሃማስ ጦርነት በቀጠለበት ሁኔታ የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ እስራዔል ቴል አቪቭ መግባታቸው ተሰማ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቴል አቪቭ የገቡት የእስራዔል ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለማግኘት መሆኑም ተመላክቷል፡፡ ሪሺ ሱናክ…

ኢጋድ የሱዳን ሴቶች በሀገራቸው ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርጉት አስተዋጽዖ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ)የሱዳን ሴቶች በሀገራቸው ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ለሚያደርጉት አስተዋጽዖ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገልጿል፡፡ የኢጋድ ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ(ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ፥ ለሱዳን…

በቀን 18 ሺህ ካሬ ሜትር ሴራሚክ የሚያመርት ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ስራ እንደሚገባ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀን 18 ሺህ ካሬ ሜትር ሴራሚክ ማምረት የሚችል ፋብሪካ በቅርቡ ወደ ሥራ እንደሚገባ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ዴኤታ ወንድሙ ሴታ (ኢ/ር)÷ ከግንባታ ማጠናቀቂያ ግብዓቶች…

የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ቴድሮስና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሩትን ጨምሮ 6 ተከሳሾች እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር የነበሩት አቶ ቴድሮስ በቀለ እና ባለቤታቸው ወ/ሮ ሩት አድማሱን ጨምሮ 6 ተከሳሾች በተከሰሱበት የሙስና ወንጀል እንዲከላከሉ ብይን ተሰጠ። ሌላ በ7ኛ ተራ ቁጥር የተጠቀሰ ተከሳሽ ደግሞ…

ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያን የዝግጁነት አቅምና የሥራ እንቅስቃሴ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ የመከላከያ ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያን የዝግጁነት አቅምና የሥራ እንቅስቃሴን ጎበኙ። በፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በተመራው ጉብኝት የመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና የሰራዊቱ ከፍተኛ…

ሌጲስ በዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደርነት የእውቅና ሽልማት አገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌጲስ ኢኮ ቱሪዝም መንደር በዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደርነት የእውቅና ሽልማት ማግኘቱን የቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ማዕከላዊ ስምጥ ሸለቆ ውስጥ የሚገኘውን የሌጲስ ኢኮ ቱሪዝም መንደር በዓለም ድንቅ የቱሪዝም መንደርነት…

ከ155 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን 155 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመቱ የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን አስታወቀ፡፡ ከዚህ ውስጥ 131 ነጥብ 9 ሚሊየን ብር የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች ሲሆኑ 23 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የሚገመቱት የወጭ የኮንትሮባንድ…

ኔማር  ባጋጠመው ጉዳት ከ8 እስከ 10 ወራት ከጨዋታ ሊርቅ ይችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብራዚላዊው ኮከብ ኔማር ጁኒየር ባጋጠመው የመገጣጠሚያ ጉዳት ከ8 እስከ 10 ወራት ከጨዋታ ሊርቅ እንደሚችል ተገልጿል፡፡ የተጨዋቹ ጉዳት 90 ሚሊየን ዩሮ ፈሰስ በማድረግ ተጨዋቹን ከፒ ኤስ ጂ ላስፈረመው የሳውዲው ክለብ አል ሂላል መጥፎ ዜና ነው…