የኢትዮጵያ ቡና ተወዳጅነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በትኩረት መስራት ይገባል – ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና በዓለም ላይ ያለው ተወዳጅነትና ተመራጭነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል በትኩረት መስራት ይገባል ሲሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ።
በቡና ወጪ ንግድ እየተመዘገበ ባለው አመርቂ ውጤት መዘናጋት ሳይፈጠር ይበልጥ መሥራት…