Fana: At a Speed of Life!

ህንድ በፈረንጆቹ 2040 የጠፈር ተመራማሪ ወደ ጨረቃ ለመላክ ማቀዷን ገለጸች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህንድ በፈረንጆቹ 2040 የጠፈር ተመራማሪ ወደ ጨረቃ ለመላክ አቅዳለች ሲል የሀገሪቱ መንግስት አስታውቋል። ሀገሪቱ በፈረንጆቹ 2035 የጠፈር ጣቢያ የመገንባት እቅድን እንዳላትም አስታውቃለች። በትናንትናው ዕለት ሀገሪቱ የያዘቻቸውን ዕቅዶች…

በጋዛ ሆስፒታል በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ የ500 ንጹሐን ሕይወት ማለፉ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዛ አል-አህሊ ባብቲስት ሆስፒታል በደረሰ ጥቃት ቢያንስ የ500 ንጹሐን ሕይወት ማለፉን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እስራዔል በበኩሏ ጥቃቱ ወደ ግዛቷ ከሃማስ ወይም ከሂዝቦላህ የተወነጨፈ ሮኬት ኢላማውን ስቶ የተፈጸመ ነው በማለት ሁለቱ…

ሀገራት የሳይበር ወንጀሎችን ለመከላከል በቅንጅት ሊሰሩ እንደሚገባ ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራት የሳይበር ወንጀሎችን ለመከላከል የተቀናጀ አሰራር መከተል እንደሚገባቸው የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ ገለጹ፡፡ በዩናይትድ አረብ ኢሚሬቶች ዱባይ ጂይቴክስ ግሎባል “የሳይበር ጥቃት አለም አቀፍ ኪሳራ”…

በጋምቤላ ክልል በጎርፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ተከስቶ በነበረው የጎርፍ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚሆን ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ቁሳቁስ ድጋፍ መደረጉ ተገለጸ፡፡ ድጋፉን ያደረገው በአራት አጋር ድርጅቶች ጥምረት የተቋቋመው "ስዋን የሰብዓዊ ጥምረት” የተሰኘ ግብረ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከብሪክስ አባል ሀገራት ኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ዲልማ ሩሴፍ ጋር ተወያዩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኒው ዴቨሎፕመንት ባንክ ፕሬዚዳንት ጋር የተወያዩት ከ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም ላይ ንግግር አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ3ኛው የቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም መክፈቻ መርሐ- ግብር ላይ ንግግር አድርገዋል፡፡ በንግግራቸውም÷ የቻይና-አፍሪካን ግንኙነት ጥንተ መሰረት እና እድገት አውስተዋል፡፡ በቤልት ኤንድ ሮድ ፎረም የመሰረተ…

የነጭ ሽንኩርት የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የተካሄዱ ጥናቶች እንደሚያሳዩት ነጭ ሽንኩርት ከፍተኛ የመድሐኒት ባህሪ ያላቸው ውህዶችን የያዘ ሲሆን፥ ይህም የጤና ጠቀሜታውን ከፍ ያደርገዋል፡፡ በብዙ የዓለም ክፍሎች የሚገኘው ነጭ ሽንኩርት፥ በጠንካራ ጠረኑና በጣዕሙ ምክንያት በምግብ…

የአማዞን ወንዝ በመቶ ዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ መቀነሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ግዙፍ ደን እምብርት የሆነው የአማዞን ወንዝ በመቶ ዓመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ የውሃ መጠኑ መቀነሱ ተገልጿል፡፡ የዘመኑን ክብረ ወሰን የሰበረው ድርቅ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ኑሮ ያመሰቃቀለ እና የአካባቢውን…

ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም (ልጅ ያሬድ) ማረሚያ ቤት እንዲወርድ ታዘዘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሜዲያን ያሬድ ዘላለም ባልቻ በቅጽል ስሙ (ልጅ ያሬድ) በቀረበበት ተደራራቢ ክስ ማረሚያ ቤት እንዲወርድ ታዘዘ። ትዕዛዙን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍ/ቤት 1ኛ የፀረ-ሽብርና የሕገ-መንግስት ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ነው። የፍትህ ሚኒስቴር…

በጅግጅጋ በእሳት አደጋ ንብረታቸው ለወደመባቸው ነጋዴዎች ከ100 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በጅግጅጋ ከተማ ታይዋን የገበያ ማእከል በደረሰው የእሳት አደጋ ንብረት ለወደመባቸው ወገኖች በ2ተኛ ዙር ከ100 ሚሊየን ብር በላይ የገንዘብ ድጋፍ ተደርጓል። ድጋፉ በገቢ አሰባሳቢ ኮሚቴው ከተለያዩ አካላት የተሰበሰበ ሲሆን÷ ለ 339…