አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች በልማት ስራ ላይ የሚያደርጉትን ተሳትፎ እንዲያጠናክሩ ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የክልሉ ተወላጅ ዳያስፖራዎች በክልሉ በልማት ስራ ላይ የሚያደርጉትን ተሳትፎ እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ በጅግጅጋ ከተማ ታይዋን ማዕከል በደረሠው የእሳት አደጋ…