የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይ ተከፈተ Shambel Mihret Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ900 በላይ ስታርት አፖች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይ በሣይንስ ሙዚየም ተከፈተ። ለሦስት ሣምንታት በሚቆየው ዐውደ-ርዕይ ላይ÷ የመጀመሪያ ደረጃ፣ የመጀመሪያ ደረጃን የተሻገሩ እና ወደገበያ የመቀላቀል ደረጃ ላይ የደረሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ፣ አሳግርት ወረዳ የጊና-ሀገር ከተማ እና በሐራ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሄደ Amele Demsew Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ቀያ ገብርኤል ወረዳ፣ አሳግርት ወረዳ የጊና-አገር ከተማ እና በሰሜን ወሎ ሐራ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል፡፡ የድጋፍ ሰልፉ ባለፉት ዓመታት በለውጡ መንግሥት የመጡትን የማህበራዊ፣ ፖሊቲካዊ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓሉ ያለምንም አደጋ ክስተት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊዉን ቅድመ ዝግጅት አድርጊያለሁ – ኮሚሽኑ Feven Bishaw Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም አደጋ ክስተት በሰላም እንዲከበር አስፈላጊዉን ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ለአደጋ የሚያጋልጡ አሰራሮችን በመጠቆም በተለያዩ አማራጮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀርቡና ደጋን ከተሞች ሀገራዊ ለውጡን አስመልክቶ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ Amele Demsew Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን በሀርቡና ደጋን ከተሞች ሀገራዊ ለውጡን አስመልክቶ ህዝባዊ ሰልፍ ተካሄደ። በድጋፍ ሰልፉ ለክልላችን ሰላም በህብረት እንቆማለን፣ ለሀገራችን ብልፅግና እውን መሆን እንተጋለን፣ በጋራ ጥረት ሰላማችንን እናረጋግጣለን…
የሀገር ውስጥ ዜና በርካታ ድሎችን ያስመዘገበ፣ በህዝብ ትግል የተወለደ ለዉጥ መጥቷል – የዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር Feven Bishaw Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዘመና አጋጥመዉ የነበሩ ስብራቶችን በአግባቡ የለየ፣ ስብራቶችን ለመጠገን መፍትሔ ያስቀመጠና በህዝብ ትግል የተወለደ ለዉጥ መጥቷል ሲሉ የዋግ ኽምራ ብሄረሰቡ ም/ አስተዳዳሪና የኢንቨስትመንት መምሪያ ሀላፊ አቶ ሹመት ጥላሁን ተናገሩ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በደባርቅ ከተማ ተካሄደ Amele Demsew Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ሀገራዊ ለውጡን የሚደግፍ ህዝባዊ ተካሄደ። በድጋፍ ሰልፈኞቹ ዉስጣዊ ሰላማችን በማጽናት ዉጫዊ ተጽዕኖዎችን በድል እንወጣለን፣ ሰላማችን በእያንዳንዳችን ቤት ናት፣ በክልሉ ጥያቄዎች በሰላማዊ መንገድ…
ስፓርት በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ Shambel Mihret Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን፣ ማድሪድ እና ዴጉ ከተሞች በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ በበርሊን በተካሄደው የሴቶች የግማሽ ማራቶን ውደድር አትሌት ሙላቷ ተክሌ ርቀቱን 1 ሠዓት ከ6 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በማጠናቀቅ ስታሸንፍ÷ በዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በገንዳ ውሃ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየተካሄደ ነው Amele Demsew Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውሃ ከተማ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ነው፡፡ በድጋፍ ሰልፈኞቹ እኛ ኢትዮጵያዊያን ለሀገራችን ሠላምና ሁለንተናዊ ብልፅግና የበኩላችንን እንወጣለን፣ በጥቂት ፅንፈኛ ኃይሎች አስተሳሰብና እኩይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በለውጡ የተገኙ ድሎችን ለማስቀጠል በትኩረት እንደሚሰራ አቶ ደስታ ሌዳሞ ገለጹ Meseret Awoke Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል በለውጡ መንግሥት ያገኛቸውን ድሎች ለማስቀጠል ከምንጊዜውም በላይ ዝግጁ ነው ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ገልጸዋል፡፡ በሲዳማ ክልል የሃዋሳ ከተማ እና የሰሜን ሲዳማ ዞን ነዋሪዎች በሃዋሳ ከተማ "ለሰላማችን ዘብ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር መንገዱ የ78 ዓመታት የስኬት ጉዞውን በማስመልከት በልዩ ዝግጅት ወደ ካይሮ በረራ አደረገ Melaku Gedif Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ አገልግሎት መስጠት የጀመረበትን 78ኛ ዓመት አስመልክቶ የመጀመሪያ በረራ ወዳደረገበት ካይሮ በልዩ ዝግጅት በረራ አድርጓል። አየር መንገዱ በፈረንጆቹ 1946 መጋቢት 29 በአሥመራ በኩል በማድረግ ወደ ግብጽ ካይሮ…