ዓለምአቀፋዊ ዜና ደቡብ ኮሪያ ሁለተኛውን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት አመጠቀች Tamrat Bishaw Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ ኮሪያ ሁለተኛውን ወታደራዊ የስለላ ሳተላይት ከአሜሪካ ፍሎሪዳ ኬኔዲ የጠፈር ማዕከል በተሳካ ሁኔታ ማምጠቋን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ ሚኒስቴሩ አያይዞም የመጠቀው የስለላ ሳተላይት በ45 ደቂቃ ውስጥ ወደ ምህዋሩ መድረሱን…
የሀገር ውስጥ ዜና የህንድ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ Shambel Mihret Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህንድ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ በህንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ጥሪ አቀረቡ። በህንድ ሙምባይ ከተማ የእስያ አፍሪካ የንግድ እና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ያዘጋጀው ስድስተኛው ዓለም አቀፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከአፍሪካ ኅብረት ንግድና ኢንዱስትሪ ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ ዮሐንስ ደርበው Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ከአፍሪካ ኅብረት ንግድና ኢንዱስትሪ ኮሚሽን ኮሚሽነር አልበርት ሙቻንጋ ጋር አብሮ ለመሥራት በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ መከሩ፡፡ ውይይቱም ግብርናን እና ኢንዱስትሪን ተመጋጋቢ አድርጎ በመሥራት ኢንዱስትሪውን…
የሀገር ውስጥ ዜና መሬት እናሰጣለን በሚል ሙስና ተቀብለዋል የተባሉ የመዲናዋ የቀድሞ ሠራተኞች እስከ 13 ዓመት በሚደርስ እስራት ተቀጡ Feven Bishaw Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባዶ መሬት እናሰጣለን በማለት ከ10 ሚሊየን ብር በላይ ሙስና ተቀብለዋል የተባሉ የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የቀድሞ ሠራተኞች በ6 እና 13 ዓመት ጽኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቄለም ወለጋ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት አለፈ Feven Bishaw Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን ዳሌሰዲ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ3 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በ4 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል፡፡ አደጋው የደረሰው ትናንት በወረዳው ከባድ ጭነት ተሸከርካሪ (ሲኖትራክ) ከደንቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሰራተኞች…
የሀገር ውስጥ ዜና በምድረ ገነት፣ ዳባት፣ አርማጭሆ፣ ወይን አምባ ከተሞች እና በአንሳሮ ወረዳ ህዝባዊ ድጋፍ ተካሂዷል Amele Demsew Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (አፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ምድረ ገነት ከተማ፣ በሰሜን ጎንደር ዳባት ከተማ፣ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን አርማጭሆ ከተማ፣ በደቡብ ወሎ ዞን ለገሂዳ ወረዳ ወይን አምባ ከተማ እንዲሁም በሰሜን ሸዋ ዞን እንሳሮ ወረዳ ሀገራዊ ለውጡን በመደገፍ ህባዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) የሩዋንዳ ጉብኝት ኢትዮጵያ ከሀገሪቱ ጋር ያላትን ግንኙነት የሚያጠናክር ነው – ቢልለኔ ስዩም Meseret Awoke Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (አፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሩዋንዳ ጉብኝት ኢትዮጵያ ከሀገሪቱ ጋር ያላትን ግንኙነት ይበልጥ የሚያጠናክር ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ፡፡ ቢልለኔ ስዩም የጠቅላይ ሚኒስትሩ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በቢስቲማ፣ መሐል ሜዳ እና ማሻ ከተሞች ተካሄደ Amele Demsew Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ወረባቦ ወረዳ ቢስቲማ ከተማ፣ ሰሜን ሸዋ ዞን መሐል ሜዳ ከተማ እና ደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ ማሻ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በሰልፉ ለክልላችን ሰላም በህብረት እንቆማለን፣ በጥቂት ፅንፈኛ ኃይሎች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በሞዛምቢክ በጀልባ መስጠም አደጋ ከ90 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ Tamrat Bishaw Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞዛምቢክ ሰሜናዊ የባህር ዳርቻ በተከሰተ የጀልባ መስጠም አደጋ ከ90 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ በሞዛምቢክ የናምፑላ ግዛት ባለስልጣናት÷ ጀልባዋ 130 የሚሆኑ ሰዎችን አሳፍራ እንደነበርና ከአደጋውም አምስት ሰዎች መትረፋቸውን ተናግረዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይ ተከፈተ Shambel Mihret Apr 8, 2024 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ900 በላይ ስታርት አፖች የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ዐውደ-ርዕይ በሣይንስ ሙዚየም ተከፈተ። ለሦስት ሣምንታት በሚቆየው ዐውደ-ርዕይ ላይ÷ የመጀመሪያ ደረጃ፣ የመጀመሪያ ደረጃን የተሻገሩ እና ወደገበያ የመቀላቀል ደረጃ ላይ የደረሱ…