የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል የተጓተቱ ፕሮጀክቶችን በበጀት ዓመቱ ለማጠናቀቅ እየተሠራ ነው ተባለ Alemayehu Geremew Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የተጓተቱ ነባር ፕሮጀክቶችን በበጀት ዓመቱ ለማጠናቀቅ ዕቅድ ተይዞ እየተሠራ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። የክልሉ ካቢኔ አባላትና የሚመለከታቸው አካላት በክልሉ የግንባታ ፕሮጀክቶች ዕቅድ አፈፃፀም…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ ተሰጠ Feven Bishaw Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ከ2 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 134 ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ፍቃድ መሰጠቱ ተገለፀ። ባለሀብቶቹ የኢንቨስትመንት ፍቃድ የወሰዱት በግብርና፣ በማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት የተገነቡ የአቅመ ደካሞች ቤትና ትምህርት ቤቶች ርክክብ ተደረገ Amele Demsew Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ፅ/ቤት እና ተጠሪ ተቋማቱ በክረምት በጎ ፈቃድ ፕሮግራም የተገነቡ የአቅመ ደካሞች ቤትና ትምህርት ቤቶች ርክክብ ተደርጓል። ቤቶችና ትምህርት ቤቶቹ የተገነቡት በሸገር ከተማ አስተዳደር በፉሪ ክፍለ ከተማ በገዳ ፋጂ ወረዳ ውስጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሃድሶ ኮሚሽን እና ም/ቤቱ በጋራ ለመሥራት ስምምነት ፈረሙ ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ፈረሙ፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት÷ የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ እና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ም/ቤት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ነፍሰ-ጡር ሴት ተኩሶ የገደለ የናይጄሪያ ፖሊስ የሞት ፍርድ ተፈረደበት Alemayehu Geremew Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድ የናይጄሪያ ፖሊስ የሕግ ባለሙያ የሆነች ነፍሰ-ጡር ተኩሶ በመግደሉ የሞት ፍርድ ተፈረደበት፡፡ የናይጄሪያ ሌጎስ ከፍተኛ ፍ/ቤት ድራምቢ ቫንዲ የተባለው የናይጄሪያ ፖሊስ ላይ የሞት ፍርድ የበየነው ኦሞቦላንሌ ራሂም የተባለችውን የኅግ ባለሙያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተሻለ ትምህርት መስጠት ካልተቻለ እንደማኅበረሰብ እንከሥራለን- ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ዮሐንስ ደርበው Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለልጆቻችን የተሻለ ትምህርት መስጠት ካልተቻለ እንደማኅበረሰብ ትልቁን ኪሳራ ነው የምናስተናግደው ሲሉ የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ በጋምቤላ ከተማ የሚገኙትን የኢሌይ 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ማላዊ በከፍተኛ የሙቀት ማዕበል ልትመታ እንደምትችል ተነገረ Feven Bishaw Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማላዊ የሙቀት መጠን እስከ 44 ዲግሪ ሴልሺየስ በመጨመር ከፍተኛ የሙቀት ማዕበል ሊያስከትል ስለሚችል ነዋሪዎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ማሳሰቢያ ተሰጥቷል። ሙቀቱ የሰውነት ድርቀት ስለሚያስከትል ሰዎች አልኮል እና ሌሎች እንደ ቡናና…
ጤና ስለ ማህፀን በር ካንሰር አጋላጭ ምክንያቶች ምን ያህል ያውቃሉ? Feven Bishaw Oct 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማህፀን በር ካንሰር ማለት በማህፀን ጫፍ ላይ ያልተለመደ የህዋስ እድገት ሲከሰትና ይህም በመላው የማህፀን ጫፍ አካባቢ ሲዛመት የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ የማህፀን በር ካንሰር የሚያስከትላቸው ጉዳቶች የደም መርጋት፣ የደም መፍሰስ፣ ፊስቱላ፣ የሆድ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጣሊያን፣ ጀርመን እና ፈረንሳይ አምባሳደሮች ጋር መከሩ Meseret Awoke Oct 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከጣሊያን፣ ጀርመን እና ፈረንሳይ አምባሳደሮች ጋር ተወያዩ፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ፥ ከጣሊያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓሌሴ፣ ከጀርመን አምባሳደር ስቴፋን አውየር እና ከፈረንሳይ አምባሳደር ሬሚ…
የዜና ቪዲዮዎች ግብር መክፈል የአርበኝነት መገለጫ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) Amare Asrat Oct 12, 2023 0 https://www.youtube.com/watch?v=OZdBeROCEaA