Fana: At a Speed of Life!

በዚህ ዓመት 200 ሺህ የሚደርሱ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ማህበረሰቡ ለመቀላቀል ታቅዷል ተባለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 30 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዚህ ዓመት 200 ሺህ የሚደርሱ የቀድሞ ተዋጊዎችን ወደ ማህበረሰቡ ለመቀላቀል መታቀዱን የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ተሾመ ቶጋ ገለጹ። የብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ተሾመ ቶጋ ከጥር 2015 ዓ.ም ጀምሮ ኮሚሽኑ የቀድሞ…

የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት መቀሌ ቅርንጫፍ ወደ አገልግሎት ተመለሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት መቀሌ ቅርንጫፍ ወደ ነበረ አቅሙ መመለሱ ተገለጸ፡፡ የቅርንጫፍ መስሪያ ቤቱ ምክትል ሥራ አስኪያጅ ሄዋን ሰመረ ቀደም ሲል ለ261 የጤና ተቋማት የሕክምና ግብዓቶችን ተደራሽ በማድረግ ይሰሩ እንደነበር…

አቶ ቀጀላ መርዳሳ ከአሜሪካ ኤምባሲ ምክትል ሃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትሩ አቶ ቀጀላ መርዳሳ ከአሜሪካ ኤምባሲ ምክትል ሃላፊ ጎንዲልን ዌንዲ ግሪን ጋር በቅርጫት ኳስ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል፡፡ በውይይቱ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የቅርጫት ኳስ ስፖርት ከተጀመረ ረጅም ጊዜ ያስቆጠረ ቢሆንም በአሁኑ…

የተመድ የሥራ ኃላፊ በ72 ሠዓታት ኒጀርን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒጀር የሚገኙት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) የሥራ ኃላፊ በ72 ሰዓታት ውስጥ ኒጀርን ለቀው እንዲወጡ በመፈንቅለ መንግስት ሥልጣኑን የተቆጣጠረው የሀገሪቱ ወታደራዊ አሥተዳደር ትዕዛዝ አስተላለፈ፡፡ አሥተዳደሩ ትዕዛዙን ሲያስተላልፍ…

በሱዳን ያሉ ዜጎችን የመመለሱ ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተመለከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን በተከሰተው ወቅታዊ ችግር ምክንያት በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው እንዲመለሱ የማድረጉ ተግባር ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለጸ፡፡ በሱዳን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ከጦርነት ቀጣናው ለማስወጣት የተቋቋመው ብሔራዊ…

ኮሚሽኑ ያከናወናቸውን ስራዎች አስመልክቶ ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ገለጻ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እያከናወናቸው የሚገኙ ስራዎችን አስመልክቶ ለዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ገለጻ አድርጓል። የምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን ዓርአያ (ፕ/ር) ÷ ገለጻው ኮሚሽኑ ከምስረታው ጊዜ አንስቶ እየሰራቸው የሚገኙ…

አትሌት ጉዳፍ ፀጋይና ትዕግስት አሰፋ የአመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት እጩ ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ እና አትሌት ትዕግስት አሰፋ የአመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት እጩ  ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ፡፡ የአለም አትሌቲክስ የ2023ቱ የዓመቱ ምርጥ አትሌት ሽልማት የ11 እጩዎችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ ውድድር የ10 ሺህ…

በኢትዮጵያና ብሪክስ መካከል ኢኮኖሚያዊ ትብብርን የሚያጠናክር ውይይት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያና ብሪክስ አባል ሀገራት መካከል ኢኮኖሚያዊ ትብብርን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ውይይት ተካሄደ፡፡ በሕንድ የኢትዮጵያ አምባሳደር ደመቀ አጥናፉ ከብሪክስ ንግድና እና ኢንዱስትሪ ም/ቤት መስራች ማዱካር (ዶ/ር) እና ምክትል መስራች…

በሐረማያ አንዲት እናት በአንድ ጊዜ 4 ልጆችን ተገላገለች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረማያ ወረዳ አንዲት እናት በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን በሰላም ተገላገለች፡፡ በወረዳው ሸሪፍ ካሊድ ቀበሌ ነዋሪ የሆነችው ወ/ሮ ማሪያ መሐመድ ሙሜ ዛሬ ጠዋት ነው በሐረማያ ሆስፒታል በአንድ ጊዜ አራት ልጆችን የተገላገለችው፡፡ የተወለዱት…

ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በቴክኖሎጂ ዘርፍ በጋራ መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በሳይንስ እና በዲጂታል ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉበት አግባብ ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ሁሪያ አሊ ከሳዑዲ አረቢያ የዲጂታል አስተዳደር ባለስጣልጣን ገዢ አህመድ…